Hiber Radio: ጃዋር ታሟል ተብሎ ተቃውሞ ተጠራ እሱም ታምሜያለሁ አለ፣የልደቱ የችሎት ውሎ፣ የሻለቃ ዳዊት ጥሪ፣አዲሱ የኢኮኖሚ ድጋፍ፣ የአሥራት ጋዜጠኞች ፣ የወላይታ ጉዳይ ፣ የታገቱት ተማሪዎች እና ሌሎችም አሉ

የሕብር ሬዲዮ ሐምሌ 10/11 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኢኮኖሚ ጫናውን ተከትሎ አስቀድሞ ፋታ ያገኘንባቸው መላዎች እንዴት ሊቀጥሉ ይችላሉ? ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ጋር የተደረገ ውይይት ሌሎችም ዜናዎቻችን የጃዋር ታሞሜያለሁ ማለት …

Read More

Hiber Radio:ሕገ መንግስቱ የተወሰኑ ቡድኖች ጥቅም ማስከበሪያ ዜጎችን ያገለለ በመሆኑ ሙሉ ለሙሉ ተሽሮ እንዲጻፍ ተጠየቀ

የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት << የትግላችን ግብ ሕዝቡን የሥልጣን ባለቤት ማድረግ ነው! ሕገ-መንግሥቱን ከሚሻሻል እንደገና መጻፍ ተቀባይነቱን አሳድጎ ሥራውን ያቀለዋል !>> በሚል ርዕስ ባወታው መግለጫ  <<ዓለም አቀፉ የሣናባ ቆልፍ …

Read More

Hiber Radio:ዶ/ር አብይን ለመግደል የተደረገው የመስቀል አደባባይ ሙከራና አዳዲስ መረጃዎች

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: የፖለቲካና የህሊና እስረኞች ከሕዝቡ ደማቅ ድጋፍ ተቸራቸው

በተለያዩ ጊዜያት ሀሳባቸውን በነጻ በመግለጻቸውና ከገዢው የህወሃት በላይነት ሞመራው አገዛዝ የተሌ አቋም በማራመዳቸው በጠላትነት ተፈርጀው በልዩ ልዩ የፈጠራ የሽብር ክስ ሳቢአ ተፈርዶባቸው አሉም ሆነ በቀጠሮ ካሉ በሺህ የሚቆጠሩ የፖለቲካና የህሊና …

Read More

Hiber Radio: አማራው በአማራነቱ ቢደራጅ ምን ችግር አለው? | ሊደመጥ የሚገባው ውይይት ከአክቲቭስት ሙሉነህ ዮሐንስ እና አቻምየለህ ታምሩ ጋር

<…የዘር ፖለቲካው አደገኛ ነው የሚባለው አማራው በአማራነቴ ልደራጅ ሲል መሆን የለበትም። አማራው ወኪል አልባ ሆኖ መቀጠል የለበትም የተከፈተበትን የዘር ማጥፋት ለመከላከል ከሌላው ወገኑ ጋር ተባብሮ ለመኖር እንጂ አማራን ለመገንጠል የሚባለው …

Read More

Hiber Radio: ድምጻዊ ኤልያስ ተባበል የሕዝቡን ትግልና ጥያቄ አዜመ

በመሰንቆውና ባህላዊና ዘመናዊን ሙዚቃ እያዋዛ በማዜም የሚታወቀው አንጋፋው ድምጻዊ ኤሊያስ ተባባል በወቅታዊው የአማራ እና የኦሮሞ ሕዝብ ትግል ዙሪያ የሚያጠነጥን አዲስ የትግል ነጠላ ዜማ አዘጋጅቶ ዛሬ በዘሐበሻ ድህረ ገጽና ማህበራዊ ሚዲአ …

Read More