Hiber Radio

የሕብር ራድዮ የዕለቱ ዜናዎች በሀብታሙ አሰፋና ታምሩ ገዳ ተዘጋጅተው ቀርበዋል-ይመልከቱና ለወዳጆችዎ ያካፍሉት
ዜናዎቻችን
• ጠሚር አብይ አህመድ ኃይልን እንደ አማራጭነት እንዳይጠቀሙ ተነገራቸው
• የሲዳማ የክልላዊነት ጥያቄ በጥንቃቄ እንዲታይ አለማቀፊዊ ምክር ተሰጠ
• አዲሱ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን የጸረ አሸባሪው ህግን እንደማይደግፉት ገለጹ
• በብ/ጄ/ል አሳምነው ጽጌ ላይ የሚቀርቡት ውንጀላዎች እያነጋገሩ ናቸው
• የኢትዬጵያዊያን አመታዊ የስፓርት እና የባህል ፊስቲቫል በስኬት ተጠናቀቀ
• ቤተ እስራኤላዊያኖች ለተቃውሞ ዳግም ወደ ጎዳናዎች ሊወጡ ነው

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Read More

ሕዝቡ የወያኔ ባለስልጣናት ካቀዱለት ጥፋት እራሱን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀርቧል!

የፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ወደ ኤርትራን ጉዞ ተከትሎ በስልጣን ላይ ያለው የወያኔ(ህወሃት) ኢህአዴግ አገዛዝ የተለመደ ዘርን ከዘር የማጋጨት ሴራውን ቀጥሎበታል። የደህነት መስሪያ ቤቱም በተለይ ሰላማዊ ሰዎችን ጭምር ዒላማ ያደረገ የሽብር ጥቃት …

Read More