Hiber radio ግብፅ የአወዛጋቢውን ህዳሴ ግድብ እንቅስቃሴ የሚቃኝ ዘመናዊ የስለላ ሳተላይት መግጠሟ ታወቀ

ጋዜጠኛ ሐብታሙ አሰፋ     ግብፅ የአወዛጋቢውን ህዳሴ ግድብ እንቅስቃሴ የሚቃኝ ዘመናዊ የስለላ ሳተላይት መግጠሟ ታወቀ የሰሜን ጎንደር ነዋሪዎችና የአገዛዙ ወታደሮች ፍጥጫ ውስጥ ገቡ ከ10 ሺህ በላይ የቅማንት ነዋሪዎች ከመኖሪያቸው በሁለት ሳምንታት …

Read More

(ዜና ፎቶ) የኦሮሞን ሕዝብ “ልክ እናስገባዋለን” ያሉት አባይ ጸሐዬ በኦህዴድ ስብሰባ ላይ እንቅልፋቸውን ተኙ

(Zehabesha)በቅርቡ የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ማስፋፋት ተከትሎ የኦሮሞ ተማሪዎች ያነሱትን ተቃውሞና መንግስታቸው ሕዝቡን በመግደል ጭምር እርምጃ በመውሰድ ተቃውሞውን ለማርገብ የሞከሩት የሕወሓቱ ቁልፍ ሰው አባይ ጸሐዬ ካሁን በኋላ የኦሮሞ ሕዝብ በአዲስ …

Read More

ኢትዮጵያ 90 ከመቶ የዝሆን ሀብቷን ማጣቷ… አልሸባብ ለኢትዮጵያ የሰልላል ያለውን ወጣት በአደባባይ መግደሉ…

የአገዛዙ ጄኔራል ድንበር ተሻግረው ጋዜጠኛውን እገድልሃለው ሲሉ መዛታቸው… የሌንጮ ለታ ከኢትዮጵያ መግባትና መባረር የጋዜጠኛ በፈቃዱ ሞረዳ አስተያየት… ግብፅ በአባይ ውሃ የመጠቀም ታሪካዊ መብቴ አይለወጥም ስትል አቋሟን ዳግም መግለጿ… የመኢአድ 20 …

Read More

Hiber Radio: የሕወሓት አስተዳደር ተለጣፊ አንድነት ፓርቲ መመስረቱ… የግንቦትና አርበኞች ግንባር ውህደት መነቃነቅ መፍጠሩ… ባለስልጣናቱ ለውጭ ሚዲያዎች የዋጋ ግሽበት መኖሩን ማመናቸውና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ጥር 3 ቀን 2007 ፕሮግራም የኢሳት ኤርትራ መግባትና የአርበኞች ግንባርና የግንቦት ሰባትን ውህደት በተመለከተ ከጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ጋር ቆይታ አድርገናል (ሙሉውን ያዳምጡ) <…ምርጫ ቦርድ በአራት ቀን ውስጥ ጊባዔ …