መድረክ የተዘረፈውን የምርጫ ውጤት እንደማይቀበል ገለጸ ፣<<በምርጫው ሕዝቡ ኢህአዴግን 24 ዓመት በቃህ ብሏል!>>

(ሕብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ ባለፈው ዕሁድ የተካሄደውን አምስተኛ ዙር በኢህአዴግ ሙሉ ቁጥጥር ስር የተካሄደ ከሕግ ውጭ ምርጫ ቦርድ እና የፌዴራል ፖሊስ ሕገ ወጥ ተግባር የፈጸሙበትን ዝርፊያ የተፈጸመበትን …

Read More

ገዢው ፓርቲ ምርጫውን ማጭበርበሩን ራሱም ማጋለጥ ጀመረ፣አቶ ሀይለማሪያም በቁጥር ተጋለጡ ፣ የሕዝቡን ድምጽ መዘረፍ ተከትሎ የተቃውሞ ድምጽ እየተሰማ ነው

(ሕብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) በኢትዮጵያ ገዢው ፓርቲ በሙሉ ቁጥጥሩ ለአምስተኛ ጊዜ ባከናወነው የይስሙላ ምርጫ የሕዝብ ድምጽ መዝረፉ በግልጽ እተነገረ ሕዝቡ፣የተቃዋሚ መሪዎችና የምርቻ ታዛቢዎች እየገለጹ ባለበት ሁኔታ ይህንኑ ተግባር በሚያጋልጥ መልኩ ራሱ …

Read More

በእስር ላይ በሚገኙት እነሀብታሙ አያሌው ላይ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠባቸው

በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ 19ኛ ወንጀል ችሎት ጉዳያቸው እየታየ፣ እና በእነዘላላም ወርቅአፈራሁ የክስ መዝገብ ተከስሰው የሚገኙት እነሀብታሙ አያሌው፣ አብርሃ ደስታ፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ዳንኤል ሺበሺ፣ ባህሩ ታዬ …የአቃቤ ሕግ …

Read More

አቶ ኤርሚያስ ለገሰ ሕዝቡ በይስሙላው ምርጫ ድምጽ መስጫ ላይ ለስርዓቱ ያለውን ተቃውሞ እንዲገልጽበት ጥሪ አስተላለፉ፣የተቃዋሚ ታዛቢዎች ለፓርቲያቸው የተሰጠውን ድምጽ መቁጠር ብቻ ሳይሆን የተበላሹትን ገዢው ፓርቲ እንዳይጠቀምባቸው ተከላከሉ ሲሉ አስጠነቀቁ

  (ሕብር ሬዲዮ -ላስቬጋስ )አስቀድሞ ውጤቱ የታወቀውና የህዝቡ ድምጽ የማይከበርበት ኢህአዴግ ለራሱ የፈለገውን ድምጽ የሚወስድበት የይስሙላ ምርጫ እለት አማራጭ ጠፍቶ ወደ ምርጫ ጣቢያው ለመሄድ የተገደደ እና ገዢውን ፓርቲም ሆነ ተቃዋሚን …

Read More

ግልጽ ደብዳቤ ለፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ከየሸዋስ አሰፋ ከቅሊንጦ !

  የሰማያዊ ፓርቲ የም/ቤት ሰብሳቢ የሸዋስ አሰፋ በአሁኑ ወቅት ከእነ ሀብታሙ አያሌው፣ አብርሃ ደስታና ዳንኤል ሺበሺ ጋር በአንድ ሰሞን ተይዘው በማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ተደጋጋሚ ስቃይ ደርሶባቸው በተከፈተባቸው የፈጠራ ወንጀል ሳቢያ …

Read More

የአንዳርጋቸው ጽጌ እህት ለኢትዮጵያ ሕዝብ የተጻፈ ደብዳቤ !

“ለውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ” ከአንዳርጋቸው ጽጌ እህት (ወ/ሮ ብዙአየሁ ፅጌ) ይድረስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ ከኢትዮጵያ ውጭ እንዳሸዋ ተበትናችሁ የምትገኙ ወገኖቼ እኔ የተጎዳሁትን ያህል እናንተም የተጎዳችሁ መሆናችሁን በተለያዩ ሀገሮች በተደረጉ …

Read More