Hiber Radio እነ ዘመነ በእስር ቤት የተፈጸመባቸውን ድብደባ ፍርድ ቤት እንዳይናገሩ ተከላከለ ፣<<ጺሜን በእሳት አቃጥለውኛል!>> ተከሳሽ <<ዝም በል ችሎት እየደፈርክ ነው!>> ፍርድ ቤት

(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) የመኢአድ ም/ፕሬዝዳንት አቶ ዘመነ ምህረትን ጨምሮ ዛሬ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ነኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት ዐቃቤ ሕግ በሽብር የከሰሳቸው የተቃዋሚ አባላት የሆኑትተከሳሾች በእስር ቤት የደረሰባቸውን ስቃይ እንዲናገሩ …

Read More

የአረና አመራር አባል ሑመራ ላይ ታንቀው ተገደሉ ፣አስከሬኑ እንዳይመረመር ፖሊስ ጫና ፈጥሯል

(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ በተቃዋሚአባላት ላኢ ሚያደርገውን እስርና ግድአ አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን አቶ ታደሰ ኣብራሃ የአረና ምስራቃዊ ዞን የአመራር አባል በቓፍታ ሑመራ ወረዳ ማይካድራ ቀበሌ ኑዋሪ ሲሆኑ …

Read More

ፖሊስ ለሁለተኛ ጊዜ በፍርድ ቤት ውሳኔ የመኢአድ ፕ/ት አቶ ማሙሸት አማረን አልፈታም አለ

(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) የመኢአድ ሕጋዊው ፐ/ት አቶ ማሙሸት አማረ በአራዳ ምድብ በዝግ በታ ችሎት ፍርድ ቤቱ በአምስት ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ቢወስንም የዋስትናው ተከፍሎ ካለቀ በሁዋላ ፖሊስ በፍርድ ቤቱ ውሳኔ …

Read More

የሰማያዊ ፓርቲ የፓርላማ ዕጩ ሳሙኤል አወቀ ተገደለ ፣ <<ከገደሉኝ በተለይ ወጣቶች ትግሉን አደራ !>> ሲል አስቀድሞ ጽፎ ነበር

ህብር ሬዲዮ (ላስ-ቬጋስ) የሰማያዊ ፓርቲ የምስራቅ ጎጃም ዞን ጸሐፊና በዘንድሮው ምርጫ ፓርቲውን በመወከል ለፓርላማ የተወዳደረውና በከፍተና ድምጽ አሸንፎ እንደሌሎች ቦታዎች ድምጹ የተዘረፈበት ሳሙኤል አወቀ ትላንት ሰኔ 8 ቀን 2007 ከመኖሪያ …

Read More