በአዲስ አበባ አነስተኛ ነጋዴዎች በከፍተኛ የግብር ጫና እየተማረሩ ነው ፣ጫና የሚፈጥሩ ባለስልጣናት የሹመት እድገት አግኝተዋል

• የየካ ክፍለ ከተማ ነጋዴዎች በግብር እየተማረሩ ነው በየካ ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ነጋዴዎች በ2006 ዓ.ም ይከፍሉት ከነበረው በ10ና 10 በመቶ ግብር ጭማሬ በ2007 ዓ.ም እንዲከፍሉ መገደዳቸውን ገልጸዋል፡፡ ነጋዴዎቹ ያማረሩ …

Read More

Hiber Radio የፕ/ት ኦባማ የኢትዮጵያውን አገዛዝ ምርጫ መቀበል ተቃውሞ አስነሳ ፣የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኦባማ በሚገኙበት የቤተ መንግስቱ የራት ግብዣ አልገኝም አሉ

‹‹ኦባማ ኢህአዴግን በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የተመረጠ ነው ማለታቸው የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ግንባታ ላይ ውሃ የሚቸልስ ነው›› የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የኢትዮጵያ መንግስት ዛሬ ሀምሌ 20/2007 ዓ.ም ምሽት 1፡00 ሰዓት ላይ …

Read More

Hiber Radio : ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የኤርትራ ጉዞ ላይ ለህብር ሬዲዮ የሰጠው ማብራሪያ

  ህብር ሬዲዮን በቀላሉ ለማዳመጥ የሚያስችለው ህብር ሬዲዮ አፕ ተዘጋጅቶ ለአድማጮቹ ተሰራጨ። በዚህ ህብር ሬዲዮ አፕሊኬሽን መሰረት በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ በኢንተርኔት አማካኝነት በቀላሉ ማዳመጥ የሚያስችል ሲሆን ከአድማጮች ጋርም በቀላሉ …

Read More

ጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ ምስጋና አቀረበች ፣ ሕዝቡና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ከቀሩት የህሊና እስረኞች ጎን መቆሙን እንዲቀጥል ጠየቀች

በእስር ቆይታዬ ወቅት ከጎኔ ለነበራችሁ ሁሉ ርዕዮት አለሙ የፕሬስ ነፃነትን በማፈንና የሰብአዊ መብትን በመርገጥ የሚታወቀው የኢህአዴግ መንግስት የፈፀመብኝን እስር በመቃወምና በማውገዝ እንዲሁም ያለቅድመ ሁኔታ እፈታ ዘንድ በመጠየቅ ከጎኔ ለነበራችሁ በሙሉ …

Read More

ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በዝዋይ እስር ቤት ሕክምና ተከልክሎ በስቃይ ላይ እንዳለ ገለጹ

ዝዋይ እስር ቤት መስፍን ወልደ ማርያም ሐምሌ 17/2007 ሐምሌ 16/2007 ዓ.ም. ለአሥር ወራት በእስር ላይ የቆየውን ጋዜጠኛ፣ ተመስገን ደሳለኝን (ከኃይለ ማርያም ደሳለኝ ጋር ዝምድና የለውም፤) ለመጠየቅ ወደዝዋይ ወህኔ ቤት ሄጄ …

Read More

ህብር ሬዲዮን በቀላሉ ለማዳመጥ የሚያስችል ህብር ሬዲዮ አፕ ተዘጋጀ

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.audionowdigital.player.hiber ህብር ሬዲዮን በቀላሉ ለማዳመጥ የሚያስችለው ህብር ሬዲዮ አፕ ተዘጋጅቶ ለአድማጮቹ ተሰራጨ። በዚህ ህብር ሬዲዮ አፕሊኬሽን መሰረት በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ በኢንተርኔት አማካኝነት በቀላሉ ማዳመጥ የሚያስችል ሲሆን ከአድማጮች ጋርም በቀላሉ …

Read More