ጋዜጠኛ ግሩም ተክለሃይማኖት ከእስር በነጻ ተለቀቀ

በሀሰተኛ ክስ ተከሶ ከትላንት ማለዳ ጀምሮ በየመን ሰንኣ እስር ላይ የነበረው ጋዜጠኛ ግሩም ተክለሃይማኖት ዛሬ በፖሊሶች ተጣርቶ የቀረበበት የፈጠራ ክስ ላይ በቂ ማስረጃ ባለመቅረቡ ማምሻውን በነጻ መለቀቁን ባለቤቱ የላከችልን መረጃ …

Read More

ስለ ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት ያገባናል

በየመን ሰንዓ የሚገኘው ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት በተቀነባበረ ሀሰተኛ ክስ በየመን በቁጥጥር ስር ውሏል።ግሩም በተደጋጋሚ በየመን እና በተለያዩ የመካከለናው ምስራቅ አገራት በወገኖቻችን ላይ የሚደርሰውን እንግልት፣ሰቆቃ ፣አለሁ ባይ ማጣታቸውን ያሳውቃል። የዛሬ የግሩም …

Read More

በሆድ እቃቸው ውስጥ 156ሺህ ዶላር(3ሚሊዮን ብር) የደበቁ ሰዎች “እንዲተፉት” ተደረጉ

  (በታምሩ ገዳ)  ሰሞኑንን ከወደ ምእራብ አፍሪካዊቷ ናይጄሪያ የተሰማው አሰገራሚ ዜና በዙዎችን ወቸው ጉድ! ፣ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን? ማለቱ አይቀረም። የአገሪቱ ጸረ -የአደንዛዥ እጽ እና የሀገወጥ ገንዘብ አዘዋዋሪዎች ግበረ …

Read More

ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖትን በየመን ፖሊሶች እንዲያዝ ያቀነባበረው ግለሰብ ከኤምባሲ ሰዎች ጋር ግንኙነት እንዳለው ተገለጸ ፣በሀሰተኛ መንገድ የተቀነባበረበት ክስ ለሕይወቱ አደገኛ መሆኑ ተገለጸ

ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት ከልጁ ጋር እና የመጽሐፉ የገጽ ሽፋን በየመን ፖሊሶች ዛሬ ማለዳ ሰንዓ ውስጥ የታሰረው ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሀይማኖትን በሀሰተኛ የሰላይነት ስም የከሰሰው ኢትዮጵያዊ ግለሰብ ግርማ ወ/ሰንበት የሚባል ሲሆን ከዚህ …

Read More

ሰበር ዜና ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት በየመን ወታደሮች ታሰረ

የመን የሚገኘው ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት ዛሬ ማለዳ በየመን ወታደሮች ቁጥጥር ስራ መዋሉን የዋለ ሲሆን በየትኛው እስር ቤትና በምን ሁኔታ ላይ እንዳለ ተጨማሪ ማጣራት ለማድረግ ወደ የመን በተደጋጋሚ ደውለን ሳይሳካልን ቀርቷል። …

Read More

አብዮቱና ትዝታዬ (ኮ/ል ፍሥሓ ደስታ)-አዲስ መጽሃፍ – አዲስ ምስጢር

የመጽሐፉ ርእስ፣                     አብዮቱና ትዝታዬ ደራሲ፣                                   ፍሥሓ ደስታ (ኮ/ል) አሳታሚ፣                               ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት የገጽ ብዛት፣                            598 ገጾች ዋጋ፣                                      $44.95 (ቅኝት ክንፉ አሰፋ) ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ከዚህ ቀደም ሁለት የአብዮቱ …

Read More

በሳውዲ የሚና ጀማራት አደጋው ከተከሰተ ወዲህ ሪፖርት ያላደረጉ ኢትዮጵያውያን ሀጃጆች ስም ይፋ ሆነ

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን ለ1436 ኛዉ የኢድ አልአድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን መልካም ምኞታችንን ገልጸን ሳንጨርስ በሳውዲ የተሰማው አሳዛኝ አደጋን ተከትሎ ኢትዮጵያውያን በዚያ አሉ ወገኖቻቸው ሁኔታን ያሳስባቸዋል። ዛሬም ሰሞኑን …

Read More

በሳውዲ የሚና ጀማራት አደጋ የኢትዮጵያውያን ሟቾች ቁጥር ተለይቶ አልታወቀም፣ ፣ ሰባት አገራት በአደጋው የሞቱባቸውን ዜጎች ዝርዝር ማውጣት ጀምረዋል

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን ለ1436 ኛዉ የኢድ አልአድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን መልካም ምኞታችንን ገልጸን ሳንጨርስ በሳውዲ የተሰማው አሳዛኝ አደጋን ተከትሎ ኢትዮጵያውያን በዚያ አሉ ወገኖቻቸው ሁኔታን ያሳስባቸዋል። የሀይማኖት ልዩነት …

Read More

የ5 ዓመቷ ህጻን ሶፊያ ዓለም አቀፋዊ መልዕክተኛ እና ጀግና ሆነች

(በታምሩ ገዳ) የሮማው ካቶሊክ ቤ/ክ ሊቀ ጳጳስ የሆኑት አቡነ ፍራንሲስ በአሜሪካ የሚያደረጉትን የ 6 ቀናት ጉብኝታቸውን ለማደረግ እሮብ እለት ከቀትር በሁዋላ ወደ ዋሽንገተን ዲሲ ጎራ ሲሉ ከተቀበሏቸው ታላላቅ መሪዎች (ፕ/ት …

Read More