Hiber radio : የአገዛዙ ኮሚኒኬሽን ሚ/ር አቶ ጌታቸው ረዳ ምነው ከሙግት ፈረጠጡ?

የአገዛዙ የኮሚኒኬሽን ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ የህወሃት ባለስልታን ናቸው። ቀደም ሲል የአቶ ሀይለማሪአም አማካሪ ሆነው የህወሃትን ውሳኔ ለሰውዬው የሚአስጠኑት እሳቸው ናቸው የሚሉ ነበሩ። ሰውዬው እንደሌሎቹ ባለስልጣኖች ከረባት ለብሰው በመዋሸት ይታወቃሉ። ከዓመታት …

Read More

Hiber Radio: አልሽባብ ከወደቀ የጦር አውሮ ፕላን ውስጥ አሜሪካኖችን እና በርካታ ዶላሮችን መማረኩ ተነገረ

በታምሩ ገዳ (ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) መነሻውን ከኬኒያ በማድረግ መዳረሻውን ወደ ሶማሊያ ሊያደርግ የነበር አንድ የእፍሪካ ህብረት የ ሶማሊያ ዘማቾች የእቃ መጫኛ አውሮፕላን አሮብ አለት ከሞቋደስሾ ደቡባዊ ክልል ተከሰክሶ በመወደቁ በወስጡ …

Read More

ኢህአዴግ ማለት የአስመሳዮች ጥርቅም ነው ብል አልተሳሳትኩም! እድሜ ለአቶ ሙክታርና ለወይዘሮ አስቴር!

(የትነበርክ ታደለ) ይህን ታላቅ ርእስ ለመጻፍ ስነሳ ራሴን እንደ ሰማእት ቆጥሬዋለሁ። እውነት ለመናገር አሁን ሀገራችን ባለችበት ሁኔታ ይህ ርእሰ ጉዳይ “ብሞትም ብኖርም” ተብሎ የሚጻፍ ሀሳብ ነውና እንግዲህ አምላክ ያውቃል። እና …

Read More

የመምህር ግርማ ዋስትና መከልከልና አዲስ ክስ ብቅ ማለቱ እስራቸው ፖለቲካዊ ውሳኔ መሆኑን ኢትዮጵያውያን በመግለጽ ላይ ናቸው ፣የማታለል ክስ የቀረበባቸው መምህሩ “ሴራ ነው – ከሳሹን አይቼው አላውቅም” ብለዋል

መምህር ግርማ ወንድሞ በአዲስ አበባ በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደዋሉ በአገዛዙ የፓሪቲ ሚዲአ ያለ ፈቃድ በማጭበርበር ሲያስተምሩ መያዛቸውን ፖሊስን ጠቅሶ በዘገቡ ማግስት በፍርድ ቤት ፖሊስ ይዞ የቀረበው አዲስ የጊዜ ቀጠሮ መጠየቂያ …

Read More

የመን በጦርነት እየተለበለበች ዛሬም በርካታ ኢትዮጵያዊያን እየጎርፉባት ይገኛሉ

በታምሩ ገዳ (ህብር ሬዲዮ)ካለፈው የፈረንጆቹ መጋቢት ወር አንስቶ እንደ ሰደድ እሳት እየጠቀጣጠለ ያለው የየመኖች የእርሰ በርሰ ጦርነት እና የ ጎረቤት ሰወዲ አረቢያ የአየር ላይ ድበደባዎች ያሰከተለው የሰብአዊ ቀወስን ተከተሎ የመን …

Read More

በመንፈሳዊ አባትነታቸውና አጥማቂነታቸውየሚታወቁት መምህር ግርማ ታሰሩ

መምህር ግርማ ወንድሙ ከአገር ቤት አልፈው በተለያዩ የውጭ አገራት እየተዘዋወሩ መንፈሳዊ ትምህርትና የማጥመቅ ተግባር በመፈጸም በርካቶች ከጽኑ ሕመም መዳናቸውን እየመሰከሩ ባሉበት በአሁኑ ወቅት ከውጭ ወደ አገር ከገቡ በሁዋላ በዛሬው ዕለት …

Read More

Hiber radio: የዓለም ጤና ድርጅት ለቀይ ስጋ አዘወታሪዎች የቀይ ካርድ ማስጠንቀቂያውን መዘዘ

በታምሩ ገዳ (ህብር ሬዲዮ) በመንግስታቱ የጤና ድርጅት(WHO) የካንሰረ ጥናት ማእከል በሰጋ አዘውታሪዎች ላይ አሳዝኝ እና እስደንጋጭ የሆነ መግለጫ አውጥቷል። መቀመጫውን በለዮን ፈረንሳይ ያደረገው ተቋሙ ሰኞ እለት ባወጣው ቀጭን ማሰጠንቀቂያው በተለያዩ …

Read More

የአቶ አስማማው ሀይሉ አጭር የሕይወት ታሪክ (1947-2008 ዓ.ም)

አስማማዉ ኃይሉ በጎንደር ክፍለ ሀገር በጎንደር ክተማ ከአባቱ ከአቶ ኃይሉ ጎንጉልና ከእናቱ ከወይዘሮ አለሚቱ ገረመው እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በኃምሌ 8 ቀን 1947 ዓ.ም ተወለደ። በጎንደር ከተማ የመጀመሪያ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ …

Read More

ስለሴቶች መብት መከበር ፋና ወጊ የሆነው “ድፍረት” ሲኒማ ከአሜሪካ ሲኔማ ቤቶች ገባ

“  የኖቤል ተሸላሚዋ  ማላላ ወደ አደባባይ እንድወጣ አድርጋኛለች” የወሲብ ተጠቂዋ  አበራሽ በቀለ( ከ አውሮፓ) (በታምሩ ገዳ) ከሁለት አስር አመት በፊት ትምህርት ቀሰማ ቤተሰቧን አና ማህበረሰቧን ለመረዳት ህልም የነበራት ፣ ነገር …

Read More

Hiber Radio : የመኢአድ ሕጋዊው ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ የአሜሪካ ቪዛ ተከለከሉ

  ህብር ሬዲዮ ( ላስ ቬጋስ) የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ) ሕጋዊው ፕሬዝዳንትና በአገዛዩ ምርጫ ቦርድ ህገ ወጥ ውሳኔ ከቢሮ የተባረሩትና በቅርቡ ከእስር በነጻ የተፈቱት አቶ ማሙሸት አማረ በውጭ ከሚገኙ የፓርቲው …

Read More