Hiber radio:ታንዛኒያ ረሃብን የሸሹ በርካታ ኢትዮጵያዊያንን “ከአገሬ ጠራርጌ አባርራልሁ” አለች ፣ግብጽ እና ሳውዲ አረቢያም ኢትዮጵያዊያኖችን ማዋከቡን ተያይዘውታል

በታምሩ ገዳ የምስራቅ አፍሪካዋ አገር ታንዛኒያ በተለያዩ ጊዜያት ወደ ግዛቷ በመግባት ወደ ደ/አፍሪካ ለመሸጋገር ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር ያደረገቻቸውን በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ስደትኞችን ወደ አገራቸው በ ሃይል ለመመልስ መዘጋጀቷን አሳወቀች። የታንዛኒያው …

Read More

Hiber Radio: የዛሬ ጥምቀት በዓልን ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር በቃሊቲ እስር ቤት!

ዛሬ ዛሬ የታሰሩ ጋዜጠኞችን፣የሰብኣዊ መብት ተሟጋቾችን፣የተቃዋሚ መሪዎችን፣ንቁ አባላትን እንዲሁም በስም ዘርዝረን የማንጨርሳቸው ዜጎች ስም ባላቸው እነ ቅሊንጦ፣ቃሊቲ፣ዝዋይ፣ባዶ ስድስት፣ማዕከላዊ፣ሶስተኛ፣ጎንደር እስር ቤት፣አርባ ምንጭ ወህኒና ሌላም በምንላቸው ብቻ ሳይሆን በስም የለሽም እስር ቤቶች …

Read More

Hiber radio: ክርስቲያኖችን ከአክራሪዎች ጥቃት ሲታደግ መስዋዕት የሆነው ሙስሊም ብሔራዊ ጀግና ተባለ

በታምሩ ገዳ ሳሊህ ፋሪህ የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ሲሆን በሙያው ደግሞ መምህር ነበር።ታዲያ ባለፈው ታህሳስ 2015 አኤ አ የሶማሊያው ነውጠኛው እና አክራሪ ቡደን አልሽባብ ኬኒያ ውስጥ ማንዲራ ከተባለ አካባቢ ወደ ናይሮቢ …

Read More

Hiber Radio: አወዛጋቢውን የኢትዮጵያና የሱዳን ድንበር በዚህ ወር እንዲያካልሉ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች መመሪያ ተሰጠ፣በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ተጠናክሮ ቀጥሏል፣ ዶ/ር መረራ ጉዲና ሕዝቡ ጥያቄ ስላልተመለሰ ትግሉ ይቀጥላል ብለዋል፣የአቶ አንዳረጋቸው ጽጌ የጤንነት ሁኔታ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን አንድ ታዋቂ እንግሊዛዊ የጤና ባለሙያ አሳሰቡ፣በኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተው ረሃብ የዓለማ አቀፉ የግብርና ተቋምን በእጅጉ አሳስቦታል፣ በቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ባልታወቀ ሁኔታ የሞተው ወጣት ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ፣አገዛዙ ሙስሊሙና ክርስቲያኑን ለማጋጨት አዲስ ዶክመንተሪ ፊልም አውጥቶ የሙስሊሙን ሰላማዊ እንቅስቃሴ ከሽብር ጋር አመሳሰለ፣ አልሽባብ በኢትዮ ኬነያ ድንበር ላይ በርካታ ወታደሮችን መግደሉን እና መማረኩን ገለጸ እና ቃለ መጠይቅ ከዶ/ር መረራ ጉዲና ፣ ከጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ጋር እና ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ ጥር 8 ቀን 2008 ፕሮግራም <…አዲሱ የፈጠራ ፊልምን ዶክመንተሪ አልለውም ሙስሊሙና ክርስቲያኑን ለማጋጨት ብለው በከንቱ የደከሙበት ነው …የኢትዮጵያ ሙስሊምና ክርስቲያን ከሃያ አምስት ዓመቱ የወያኔ ስልጣን በፊት ለረጅም ዘመን …

Read More

Hiber Radio: ኢትዮጵያዊው ግለሰብ የሰው ስጋ በመብላት ወንጀል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ዋለ

(በታምሩ ገዳ) አንድ ኢትዮጵያዊ ዜግነት እንዳለው የታመነ ግለሰብ እራሷን ከሶማሊያ ገንጥላ ሶማሊላንድ ብላ በምትጠራው ግዛት ውስጥ “የሰው ስጋ በመብላት “ ወንጀል ተጠርጥሮ ሰሞኑን በቁጥጥር ሰር መዋሉን የአካባቢው የፖሊስ ሹም ለዜና …

Read More

Hiber Radio ፡ ስምንት ሺህ የሰራዊቱ አባላት በአንድ ዓመት ብቻ በአገዛዙ ዘረኛ አመራር ተማረው ከሰራዊቱ ከድተዋል፣በአመራሩ ላይ እርምጃ የወሰዱ ወታደሮች አሉ፣ሰራዊቱና ሕዝቡ በአንድ ላይ ሲቆሙ ጠመንጃው ወደ ዘረኛው ስርዓት መሪዎች ላይ ይዞራል፣ሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያዊቷን አንገቷን ቀልታ መግደሏ ይፋ ሆነ፣የመን የሴት ቀሚስ ያጠለቁ አራት ኢትዮጵያውያን ወንዶችን በቁጥጥር ስር ማዋሉዋን ገለጸች፣ግብጽና ሱዳን በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ከይሮ ላይ ኢትዮጵያን ያገለለ የሁለትዮሽ ውይይት አደረጉ፣ኢትዮጵያ በግድቡ ዙሪያ ከግብጽ የቀረበላትን ማሻሻያ ሀሳብ ውድቅ አደረገች፣ዶ/ር መረራና ኢ/ር ይልቃል በጋራ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በውጭ ካሉ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያይተው ለሕዝቡ ጥሪ አቀረቡ፣ ቃለ መጠይቅ ከኮ/ል ደረሰ ተክሌ፣ከአቶ ኦባንግ ሜቶ እና ሌሎችም አሉን

             የህብር ሬዲዮ ጥር 1 ቀን 2008 ፕሮግራም  <…በወቅታዊ የአገራችን ጉዳይ ላይ በአገር ቤትና በውጭ የተደረገው የጋራ ውይይት ላይ ዶ/ር መረራ ጉዲና የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበርና የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በጋራ …

Read More

Hiber radio: አሜሪካ የሰው አልባ የጦር አውሮፕላኑዋን ከኢትዮጵያ ስታስወጣ ቱርክ ወታደራዊ ጓዟን ጠቅልላ ከጎረቤት ገባች፣ የኢትዮጵያ ገዢዎች እንደሚሉት አሜሪካ ወታደራዊ ቤዟን በእነሱ ጥያቄ ዘጋች?

በታምሩ ገዳ እውን ኢትዮጵያ የአሜሪካ ገዳይ አውሮፕላኖችን ከግዛቷ ተጠራርገው እንዲወጡ አደረገች? አሜሪካ ገዳይ ጥያራዎቿን ሰብሰባ ወጣች ፣ቱርክ ወታደራዊ ጓዟን ጠቅልላ ከጎረቤታችን ገባች በ ወቅቱ የኢትዮጵያ ገዢ መንግስት ኢሕ አዲግ አና …

Read More

Hiber Radio: የነጻነት ቀን ቀርባለችና ጸንታችሁ ቁሙ! – እየሩሳሌም ተስፋው (ከቃሊቲ ማጎሪያ ቤት፣ አዲስ አበባ)

እነሆ በጨለማ ቤት ውስጥ ከታጎርን 311 ቀናት ሞሉን፡፡ ጊዜው እንዴት ይሮጣል ባካችሁ? የዛሬ አመት በዚህ ወቅት ከጓደኞቼ ጋር በዝዋይ እስር ቤት የሚገኙትን ጀግኖቻችንን ለመጠየቅና እንኳን አደረሳችሁ ለማለት የገና ዋዜማን በዝዋይ …

Read More

Hiber radio: የኢትዮጵያው አገዛዝ በአወዛጋቢው በሕዳሴ ግድብ ግንባታ ዙሪያ ሕዝባዊ ተቃውሞ እንዳይቀሰቀስበት ስጋት እንዳለው የግብጽ ሚዲያዎች አጋለጡ ፣በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች ተቃውሞው እንደገና ተጠናክሮ እየቀጠለ ነው፣በጅማ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ተሰቅሎ ተገኘ፣አገዛዙ በተቃዋሚዎች ላይ የሽብር ጥቃቱን ቀጥሏልቀጥሏል፣የንጹሃን ሞት ጨምሯል፣የእርዳታ እህልና ዘይት በባለስልጣናት ተዘርፎ እየተሸጠ ነው፣ የአሜሪካ መከላከያ ሚ/ር በኢትዮጵያ ውስጥ የሚያደርገውን የሰው አልባ አውሮፕላኖች የጸረ ሽብር ዘመቻውን ማቋረጡን አስታወቀ፣ ከኢትዮጵያ የሄዱ የደህነት አባላት የኬኒያ ድንበርን ተሻግረው የአፈና እና የጦር መሳሪያ ዝርፊያ አድርሰዋል ስትል ናይሮቢ ወቀሳዋን አሰማች እና ቃለ መጠይቅ ከዶ/ር አክሎግ ቢራራና ከሰማያዊ ፓርቲ ም/ሊቀመንበር ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 24 ቀን 2008 ፕሮግራም እንኳን ለአዲሱ ዓመትና ለኢትዮጵያውያን የገና ዋዜማ አደረሳችሁ! <በረሀብ ሳቢያ ችግር ውስጥ ላለው ወገናችን መድረስ አለብን። ከሕዝቡ የሚዋጣውን ገንዘብ በቀጥታ የረሃብ አደጋ ለደረሰባቸው ወገኖቻችን …

Read More