Hiber Radio: ዓለም አቀፍ መገናኛ ብሁሃን ስለ ጀግናው አትሌት ፈይሳ ለሊሳ ያቀረቡት ዘገባ ሲቃኝ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …

Read More

Hiber Radio: ሕወሃት በአማራ ሕዝብ ላይ ጦር አሰማርቶ እየፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እንዲያጋልጥ ተጠየቀ ፣ሳሞራ የኑስ በአማራ ሕዝብ ላይ ድርጅታቸው ለከፈተው ጦርነት ጎንደር መግባታቸው ተገለጸ

የአማራ ሕዝብ የወልቃይት የማንነት ጥያቄን ለማፈን በጠመንጃ ከመጣበት ጠላት ጋር እየተፋለመ ባለበት በዚህ ወቅት የሕወሓት አገዛዝ በ1967 ማኒፌስቶው እንዳጸደቀው ጠላቴ ባለው የአማራ ሕዝብ ላይ በአገሪቱ መከላከያ ሀይል ስም፣በልዩ ልዩ የትግራይ …

Read More

Hiber Radio: ማዲንጎ አፈወርቅ በወቅቱ በሃገራችን ባለው ሁኔታ የተነሳ በሰሜን አሜሪካ ሊያደርጋቸው ያቀዳቸውን ኮንሰርቶች ሰረዘ

በቅርቡ ከዚህ ቀደም በአላሙዲን በሚደገፈው ፌዴሬሽን ላይ ለመዝፈን በመወሰኑ ላስቀየመው ሕዝብ ይቅርታ የጠየቀው ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ መጪውን አዲስ ዓመት አስመልክቶ ያዘጋጀውን የሙዚቃ ኮንሰርት በአገራችን በወቅታዊው ሁኔታ ሳቢያ መሰረሱንና ለሌላ ጊዜ …

Read More

Hiber Radio: በቬጋስ ኢትዮጵያውያን ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አድርገው በአገር ቤት ያለውን ግድያ አወገዙ ፣የሐይማኖት አባቶች ግድያው እንዲቆምና ሕዝቡ በአንድ ላይ ለመብቱ እንዲቆም አሳሰቡ፣የአሜሪካ መንግስት ለሕወሓት አገዛዝ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያቋርጥና ከሕዝቡ ጎን እንዲቆም ጠይቀዋል

ተጨማሪ ፎቶ በአማን እና ዳንኤል ኮኪ ህብር ሬዲዮ -ላስ ቬጋስ በቬጋስ የሚኖሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በከተማው ፌዴራል ህንጻ ፊት ለፊት በመሰባሰብ ታላቅ ደማቅ የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ።በስልታን ላይ የሚገኘው በሕወሓት …

Read More

Hiber Radio: ኢትዮጵያዊው አርቲስት እና የታክሲ ሹፌር በአሜሪካ ውስጥ የተፈጸመበት አሳዛኝ ግድያ እና የቅርብ ጓደኞቹ ዕይታ/ልዩ ጥንቅር/ በታምሩ ገዳ

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …

Read More

Hiber Radio: የፈይሳ ለሊሳ እጆች~ ከ1968 ወዲህ በኦሎምፒክ መድረክ የታየ የመጀመሪያው ተቃውሞ!

አዲስ አበባ ሰሞኑን የጦርነት ቀጠና ሆናለች።በተለይ ዛሬ ስርዓቱ ቀዩዋን ያ ሲል ውሎዋል።ተደናብሮ ተደናግሮ ፈርቶ ሕዝቡን አስፈራራሉ ብሎ ውሎ አምሽቷል። ይሄ ሰላማዊ ሰልፉን አድርጎ ቀይ ካርድ የማሳየትን ያክል አይሳካ እንጂ በራሱ …

Read More

Hiber Radio: በባህር ዳር ለሰላማዊ ተቃውሞ ወጥተው ከተገደሉት ውስጥ የ49ኙ ማንነት በቤተ አማራ ይፋ ሆነ

በአማራ ክልል በተለይ በባህር ዳር መምሌ 30 ቀን የተደረገውን ሰላማዊ ሕዝባዊ ተቃውሞ ወደሌለት የዘር ጭፍጨፋ የቀየረው የሕወሃት አገዛዝ ደጋፊና የቀድሞ አባል የሆኑ ታጣቂ የሆኑ የትግራይ ተወላጆችና የአጋዚ አባላት መሆናቸው ተደጋግሞ …

Read More