Hiber Radio: “በኢትዮጵያ አገዛዙ በሕዝቡ ላይ የሚያደርሰውን ችግር ከሕግ አንጻር ለመተንተን ያስቸግራል” – ዶ/ር አወል ቃሲም አሎ | ሊደመጥ የሚገባው ቃለምልልስ

“…በኢትዮጵያ አገዛዙ በሕዝቡ ላይ የሚያደርሰውን ችግር ከሕግ አንጻር ለመተንተን ያስቸግራል:: ዝም ብሎ ሕገ ወጥ ነው ማለት ብቻ ያለውን የሰብኣዊ መብት ጥሰት የስርዓቱን በዜጎች ላይ የሚፈጽመውን ግፍ አይገልጽም::” “ሁኔታው ግራ የሚያጋባ …

Read More

Hiber Radio: የማርሽ ቀያሪው ፥ለበርካታ አትሌቶች መንገድ ጠራጊው እና የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ የጀግናው አትሌት ሻምበል ምሩጽ ይፍጠር እሳዛኝ እና አስገራሚ ገድሎች(ዝክረ ምሩጽ ይፍጠር)በታምሩ ገዳ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …

Read More

Hiber Radio: በቬጋስ ኢትዮጵያዊቷ ወጣት በአገር ቤት የሚገኙ ተማሪዎችን ለመርዳት አልባሳት ለማሰባሰብ ጥሪ አቀረበች

ህብር ሬዲዮ(ላስ ቬጋስ) በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ በሚገኘው መስከረም አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ከሚማሩ ተማሪዎች ውስጥ የቤሰተቦቻቸው አቅም ደካማ ለሆኑም ሆኑ ወላጅ አልባ ለሆኑ ተማሪዎችን በአልባሳት እና መጫሚያ ለመደገፍ በቬጋስ ነዋሪ …

Read More

Hiber Radio: “ከባልሽ ባሌ ይበልጣል የሚለውን ትተን ትግሉን ብሔራዊ አድርገን ለነጻነት እንነሳ” – ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ | ሊደመጥ የሚገባው

<…ኢትዮጵያውያን ተነጣጥለን የምናደርገው ትግል ያስከተለው ተነጣጥሎ መመታት ነው።በዘርም እንደራጅ፣በሀይማኖትም ይሁን በዚያ አገር ላይ ነጻነት ለማምታት ትግሉን ብሄራዊ መልክ ካላሲያዝነው፣ትግላችን የጋራ ካልሆነ የእኛ አለመስማማት በተዘዋዋሪ የምንጠላውን ስርዓት እድሜ ማርዘም ብቻ ሳይሆን …

Read More

Hiber Radio: ሶሪያ የመጨረሻው ዘመን ፍንጭ? ወይስ የሶስተኛው የዓለም ጦርነት አውድማ? በሶሪያዋ ከተማ አሌፖ ላይ እየደረሰ ያለው እልቂት ከቀድሞ ትንቢቶች ጋር ሲዳሰስ (ልዪ ዘገባ)በታምሩ ገዳ

ሶሪያ የመጨረሻው ዘመን ፍንጭ? ወይስ የሶስተኛው የዓለም ጦርነት አውድማ? በሶሪያዋ ከተማ አሌፖ ላይ እየደረሰ ያለው እልቂትና ቀድሞ የተለያዩ የሃይማኖት አባቶች ፥መጻህፍት እና ፓለቲከኞች ስለ ሶሪያው እልቂት የሰጡት ትንበያዎች ከወቅቱ ጋር …

Read More

Hiber Radio: ‹‹ጥያቄን በመፍራት፣ ጠያቂዎችን ማሸሽ!›› ዳንኤል ሺበሺ ከእስር ቤት

በሁለተኛ ዙር እስር ላይ የሚገኘው ዳንኤል ሺበሺ በአንድ በኩል ቀድሞ ከእነ ሀብታሙ አያሌው ጋር በተከሰሰበት ከደህነት የተላከልኝ ሰነድ ከፋይሌ ጠፋ ጭምር እያለ ቀጠሮ ሲያራዝም የነበረው ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኮማንድ ፖስቱ …

Read More

Hiber Radio: ልዩ ቃለምልልስ ከነብዩ ሲራክ፣ እሸቱ ሆማ እና ሙሉነህ ዮሐንስ ጋር – “የሶሻል ሚዲያው ንትርክ ማብቂያው የት ላይ ነው?” | ሊያድምጡት የሚገባ

<… ዛሬ ዛሬ ትላንት ሲደረግ እንደነበረው ኢትዮጵያውያን በአገራቸው ጉዳይ በአንድ ድምጽ በማህበራዊ ሚዲያው ትኩረት አድርገው በመግባባት የሚያደርጉት የጋራ ትግል እየተዳከመ እንደውም መግባባት እየቸገረ የሄደበት መንገድ በአግባቡ ሊፈተሽ ይገባል..> ጋዜጠኛ ነብዩ …

Read More

Hiber Radio: ለኢትዮጵያን ሉአላዊነት የተሟገቱት የቀድሞው ጠ/ሚ/ር ተስፋዬ ዲንቃ ማንነት ሲፈተሽ፣”አማጺያኖቹ ሻቢያ እና ወያኔ ወደ መሃል ከተማ በጭራሽ መግባት የለባቸውም”አቶ ተስፋዬ ዲንቃ ለንዶን ላይ ያሰሙት አቋም (ዝክረ ተስፋዬ ዲንቃ ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

ህብር ሬዲዮን ከድህረ ገጻችን በተጨማሪ በየቀኑ በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio …

Read More