Hiber Radio: መንግስትን ፈርቶ ሕዝብን ከሚያስፈራራ “የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን” ይሰውረን! ጦማሪና መምህር ስዩም ተሾመ

 የአምቦ ዩኚቨርስቲ የወሊሶ ካምፓስ መምህር የሆነው ጦማሪው ስዩም ተሾመ ድንገት ተወስዶ ለወራት በማሰቃያ ካምፕ፡የጅምላ ቅጣት ከተፈጸመባቸው ዜጎች አንዱ ነው። ስዩምና ጥቂት እሱን መሰሎች ሀሳባቸውን በነጸነት ስለገለጹ፣ የቀሩትም በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ …

Read More

Hiber Radio:ከሕወሓት ጋር ግንኙነት ያላቸው ባለሃብቶች በጎንደርና በተለያዩ ቦታዎች ህንጻዎቻቸውንና የንግድ ቤቶቻቸውን ለደህነት መ/ቤቱ ለማሰቃያነት እንደሚፈቅዱ ተገለጸ፣በፖለቲካ ጉዳይ የታሰሩ እስረኞች የውሻ መርዝ ጭምር ሲታመሙ ተወግተው እንደሚገደሉ የስርዓቱ የቀድሞ የደህነት ሹም ገለጹ፣ብጹዕ አቡነ መርቆርዮስ በትንሳዔ በዓል ከዋልድባ የታሰሩትን መነኮሳትን ጨምሮ በረሀብ አደጋ ውስጥ ያሉ ወገኖቻችን እንዲታሰቡ ጥሪ አቀረቡ፣አሜሪካ እግረኛ ጦሯን ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሶማሊያ ለመላክ ወሰነች፣በኢትዪ-ኤርትራ ድንበር ላይ ያለው ወታደራዊ ውጥረት እንዳሰጋው የአውሮፓ ህብረት ስጋቱን ገለጸ፣ኢትዮ ጵያዊው ነጋዴ ደ/አፍሪካ ውስጥ ከእነ ንብረቱ በወረበላዎች መቃጠሉ ታላቅ ድንጋጤ ፈጠረ ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ሚያዚያ 8 ቀን 2009 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን ዕንኳን ለትንሳዔ በዓል  አደረሳችሁ <… ማዕከላዊ እኮ ገራፊዎቹ ብቻ ሳይሆኑ በልዩ ልዩ ጽ/ቤቶቹ፣በክበቡም የትግራይ ተወላጆች ስለሚበዙ ልዩ የትግራይ ዞን …

Read More

Hiber Radio: በላስቬጋስ ሁለት ኩላሊቶቿን አጥታ የነበረችው እህት አንድ ኩላሊት ተገጥሞላት አገግማ ለኢትዮጵያና ኤርትራ ሕዝብ ምስጋና አቀረበች

በቬጋስ ከዓመታት በፊት ሁለት ኩላሊቷን አጥታ በዲያለሲስ በነበረችበት ወቅት የወገኖቿን ድጋፍ ያገኘችው ወ/ሮ ድንቋ ትዕዛዙ በቅርቡ አንድ ኩላሊቷ ተቀይሮ ጤናዋ እየተመለሰ ነው። ስለ ሕመሙዋ ጊዜና ስለዛሬ ጤንነቷ በጊዜው ለእሷ ድጋፍ …

Read More

Hiber Radio:በኢትዩ -ኤርትራ ድንበር ላይ ወታደራዊ ውጥረት እንዳለ ተገለጸ ኢትዮጵያ ተጨማሪ ጦር ወደ ድንበር ማስጠጋቷ ተዘገበ ፣ሀብታሙ አያሌው አሜሪካ ከመምጣቱ በፊትም በእስር ቤት በእሱና በሌሎች ላይ የደረሰውን ግፍ ለፍርድ ቤት ቀርቦ ምስክርነት መስጠቱንና የሚሰማ ዳኛ መጥፋቱን ገለጸ፣ የኢትዮጵያው አገዛዝ የትራምፕ አስተዳደር እንደማይደግፈው ስላወቀ ዲያስፖራውን ለመደለል እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ተገለጸ፣የአዲስ አበባ እና የአስመራ ገዢዎች ከደ/ሱዳን ባለስልጣናት ጋር ሲመክሩ ሰነብቱ፣በግብጽ ክርስቲያኖች ላይ በሆሳዕና በዓል ላይ በተፈጸመ የአሸባሪዎች ጥቃት 44 ንጹሃን ሲሞቶ ከመቶ በላይ ቆሰሉ-የአገሪቱ ፕሬዝዳንት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ፣በአማራ ክልል ውጥረቱ እንደቀጠለ ነውና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ሚያዚያ 1 ቀን 2009 ፕሮግራም <… የሕወሓት አገዛዝ በውጭ የሚገኘውን ኢትዮጵያዊ ለመከፋፈል በየዕምነት እና በተለያዩ የማህበረሰቡ ስብስቦች ውስጥ የራሱን ሰዎች አስገብቶ ለመከፋፈል ይሞክራል።ይሄ በኢኮኖሚ ሰውንለመደለል ቦታ መስሪያ ቦታ …

Read More

Hiber Radio: ሳውዲ አረቢያ በሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን ዳግም ጠራርጋ ለማባረር ያወጣችው ሰሞነኛ አዋጅ እና አንድምታው ሲቃኝ(ልዩ ሪፓርታዥ) በታምሩ ገዳ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …

Read More

Hiber Radio: በሕወሃት ደህነቶች የታፈኑት የሕጋዊው መኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረና ወንድማቸው በማዕከላዊ መሆናቸው ታወቀ

የሕጋዊው መኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ ባለፈው ረቡዕ መጋቢት 20 ቀን 2009 ዓ.ም. ከወንድማቸው ከአቶ ግዛቸው አማረ ጋር በወያኔ ደኅንነቶች ታፍነው የታሰሩ ሲሆን ቀሪ ቤተሰብ ለቀናት ያሉበትን ቦታ ለማጣራት በተለያዩ …

Read More