Hiber Radio: ከስድስት ሚሊዮን በላይ ዜጎቹ በኢትዮጵያ በርሀብ እየማቀቁ የኢህአዴግ መንግስት ብዛት ያለው የበቆሎ ምርት ለኬኒያ ለመሸጥ ተስማማ፣ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ለማግኘት ሲሉ ሌሎች ባለሙያዎች የሰሩትን ጥናት የራሳቸው አድርገው ማቅረባቸው ተጋለጠ፣በጎንደር የተጠራው ታላቁ ሩጫን ሕዝቡ በተቃውሞ ሳይሳተፍ መቅረቱ ተገለጸ፣የናይጂሪያ መንግስት የኢትዬጵያ አየር መንገድን ከህገወጥ የገንዘብ ገፈፋ ተግባሩ እንዲታቀብ አስጠነቀቀ፣ማሰልጠኛ እንሰራለን በሚል ገበሬዎችን አፈናቅለው ከኦሮሚያ የወሰዱትን መሬት ሸንሽነው ቤት ሊሰሩበት መሆኑ የተጋለጠባቸው የደህነት ባለስልጣናት ቁጣቸውን ገለጹና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ግንቦት 13 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የምንቃወመው በአገር ቤት በፈሙት ወንጀል እሳቸውና ስርዓቱ የሰሩትን ኢሰብዓዊ ድርጊት እንጂ ዘረኛ ደጋፊዎቻቸው እንደሚሉት ከትግራይ ስለሆኑ አይደለም ። ብቃት ባይኖራቸውም …

Read More

Hiber Radio: እውቁ አርቲስት ቴዲ አፍሮ ለኢትዮጵያ ህዝብ የብሄራዊ አንድነት ጥሪ አቀረበ፣ፖለቲካ ሀጢያት ሊሆን እንደማይገባ ገለጸ፣በፈጠራ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ክስ ዕድሜ ልክ የተፈረደባቸው ወ/ሮ እማዋይሽ አለሙ ማንንም መጉዳት የማይፈልጉ መልካም ዕናት መሆናቸው ተገለጸ፣በመቀሌ ተደብድበው ይቅርታ እንዲጠይቁ ታግተው የነበሩ የባህር ዳር ከነማ ተጫዋቾችና ደጋፊዎች ተለቀው ጉዞ ጀምረዋል፣ እንደ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በውሃ ላይ እራመዳለሁ ያሉ ፓስተር ህይወታቸውን አጡ፣በደ/ሱዳን ውስጥ በጦር መሣሪያ ግዢ ላይ የነበሩ የኢህአዲግ ተቃዋሚዎች ሰሞኑን መታሰር ባለስል ጣነቱን አወዛገበ፣በአማራ ክልል ወላጆች እየተቃወሙ ከ10 ዓመት በላይ በሆናቸው ህጻናት ሴቶች ላይ ዘራቸውን እንዳይተኩ ለማድረግ የወሊድ መቆጣጠሪያ በሰውነታቸው መቀበሩ ተጋለጠ ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ግንቦት 7 ቀን 2009 ፕሮግራም <…መቀሌ ኳስ ሊጫወቱ የሄዱትን የባህር ዳር ከነማ ተጫዋቾች ሕዝቡ ዘራቸውን እየጠቀሰ ሲሰድባቸው ነበር ገና መቶ ዓመት እንገዛለን የሚሉ ፉከራዎች ነበሩ። የተበደሉት የተደበደቡት በተቃራኒው …

Read More

Hiber Radio: የቀድሞ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ሚ/ር ኢንጂነር አራጋው ጥሩነህ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ

ከአጼ ሀይለስላሴ ዘመነ መንግስት ጀምሮ ከመብራት ሀይል መሐንዲስነት ጀምሮ በአገር ውስጥና በውጭ በተለያዩ ሀላፊነቶች ያገለገሉት በሽግግሩ ዘመን  በከተማ ልማትና ኰንስትራክሽን ሚኒስቴር ሚንስትር የነበሩትና የጎንደር ልማት ማህበር(ጎልማ) የቀድሞ ፕሬዝዳንት ኢ/ር አራጋው …

Read More