Hiber Radio: በሕጉ መሰረት “ህወሓት አሸባሪ ነው!” | ስዩም ተሾመ

ስዩም ተሾመ “ህወሓት እና ፍርሃት፡ ከቀበሌ እስከ መቀሌ” በሚል ርዕስ ባወጣሁት ፅሁፍ፣ አህአዴግ በ1997ቱ ምርጫ ወቅት ያጋጠመው ሽንፈትና በተለይ ደግሞ በህወሓት ልሂቃን ዘንድ ያስከተለው ከፍተኛ ድንጋጤና ፍርሃት ፍፁም ጨቋኝና ጨካኝ …

Read More

Hiber Radio: ኢትዮጵያ – ትንሳዔዋ ሊቃረብ ነው? ወይስ እየፈራረስን ነው? | ዜና ትንታኔ በታምሩ ገዳ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: የማያባራውን ስርዓት ወለድ የእልቂት ዘመቻ በህብረት እንቅረፈው! ትኩረት የሚሻው የዶ/ር አክሎግ ቢራራ ወቅታዊ ትንታኔ

አክሎግ ቢራራ(ዶ/ር) እረጋ ብለን ብናጤነው፤ እኛ ኢትዮጵያዊያን ከሚለያዩን ሁኔታዎች በላቀ ደረጃ የምንጋራቸው ጥሪቶች፤ የታሪክ ሂደቶች፤ ልምዶች፤ የጋራ መነሻዎችና ብናውቅበት፤ የጋራ መድረሻዎች አሉን። ብናውቅበት፤ የተፈጥሮ ኃብታችን ለአገራችን ሕዝብ ፍላጎት ይበቃል፤ ለሌችም …

Read More

Hiber Radio: የወሎ ዐማራ የሰሞኑ ጉዳይ ማጠቃላያ ሪፖርት (የእስካሁኑ ሒደት) በጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው

የትግሬ ወያኔ አፈ ቀላጤዎች ዘርን መሠረት ያደረገ ጥቃት በወልዲያና በመርሣ ቆቦ አካባቢ እንደደረሰ ኡኡታቸውን ሲያሰሙ ሰንብተዋል፡፡ ዕውነታው ግን ሌላ ነው፡፡ የወሎ ዐማራ ጠላቱን በደንብ ለይቶ ነው ጥቃት ያደረሰው፡፡ ለዚህም ማሳያ …

Read More

Hiber Radio: ተከፋይ የሕወሓት አክቲቭስቶች የሰሞኑ ትግራይን ከኢትዮጵያ እንገነጥላለን ጨዋታ ያስታወሰን ጀዋር መሐመድ ከሕብር/ዘ-ሐበሻ ጋር በጁላይ ወር ያደረገው ቃለምልልስ ነው:: ቃለምልልሱን ስንት ሰው እንዳየው ይመልከቱ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: “የሃይማኖት አባቶች” የሰላም ጥሪ – የዳንኤል ክብረት መልእክት (ክንፉ አሰፋ)

በትናንት ምሽቱ የ”ሰላም ዋጋ” ዲስኩር አፈሙዝ ሳይሆን “ዘመናዊ መገናኛ ብዙሃን” ተወግዟል። የሃገሪቱ እድገት እና ትራንስፎርሜሽንም ተወድሷል።  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ዻዻስ፣  ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቴያስ ፓትሪያሪክ፣  ርዕሳነ ሊቃነ …

Read More

Hiber Radio: አክቲቭስት አቻምየለህ ታምሩ ተናግሯል:: የወሎው ዕልቂትና የአማራ ተጋድሎ | ለማ መገርሳን እና አቡነ ማቲያስን ያያበትን መንገድ ይመልከቱት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: ወቅታዊ ውይይት: ለለውጥ ያልተዘጋጀው ስርዓት ቃሉን ይጠብቃል ወይስ? | አክቲቭስት ገረሱ ቱፋ እና ጋዜጠኛ ጌታቸው ስሜ ይተነትናሉ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More