Hiber Radio: የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ! የለውጥ አይቀሬነት እና የሕወሓት አይቀየሬነት

በስዩም ተሾመ ባለፉት ሦስት አመታት በወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ ብዛት ያላቸው ተከታታይ ፅሁፎችን አውጥቼያለሁ። ታዲያ በዚህ ወቅት በተደጋጋሚ የማነሳቸውና ሁሌም በተግባር የሚረጋገጡ ሁለት ነገሮች አሉ። እነሱም፡- የለውጥ አይቀሬነት እና …

Read More

Hiber Radio: ግልጽ ደብዳቤ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሙሉ ከኦሮሞ ቄሮ የተላለፈ ጥሪ

አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሕወሓት በሚጨፍርበት የሚንስትሮች ም/ቤት ጸድቋል። ከሶማሌ ክልል ተወክለው ለረጅም ጊዜ የቀድሞ የፓርላማ አባል የነበሩት አቶ ጀማል ድሪዬ ይህን የአፈና አዋጅ የፓርላማ አባላቱ በሕዝብ ላይ እንዳይጭኑ ሕዝቡ ተጽዕኖ …

Read More

Hiber Radio: ወሬ ሲነግሩህ ሃሳብ ጨምርበት በአቻምየለህ ታምሩ

በአቻምየለህ ታምሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ካልተማረው ማይምነት የተማረም ማይምነት ይበዛል። ዶክተርና ፕሮፌሰር እየተባለ እነ ተስፋዬ ገብረዓብ ያሰራጩትን ፈጠራ በስፋት ያስተጋባል። ተስፋዬ ፈልስሞ እንካችሁ የሚለው ሸቀጥ «ምንጭህ ከምን?» ብሎ የሚጠይቅ ስለሌለ ሁሉም …

Read More

Hiber Radio: የአስቸኳይ ጊዜ የወታደራዊው አገዛዝና የጋረጣቸው ችግሮች ላይ ይናገራሉ /አድምጡት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: ከፍቅረኞች ቀን እስከ ቄሮዎች የትግል ውጤት የተከናወኑ ክስተቶች ሲዳሰሱ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

  Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ …

Read More

Hiber Radio: ከእስር የተፈቱት የመኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ ስለ አስቿኳኢ ጊዜ አዋጁ እና ተያያዥ ጉዳዮች ይናገራሉ/ሊያደምጡት የሚገባ

 Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More