Hiber Radio: ቀጣዩ የሕወሓት ጠቅላይ ሚኒስትር ማነው?

ሁኔታዎች በፍጥነት መለዋወጣቸው የሚጠበቅ ነው።የለውጥ ዋዜማ የተጓተተ ትግል እና አደገኛ የሆነ ሀይል ስልጣን በጨበጠበት ሁኔታ መጪውን መተንበይ ከባድ ቢሆንም ስርዓቱ ዛሬም በቀረችው ሰዓት የስልጣን ዕድሜውን ለማራዘም የሚችለውን ለማድረግ ቆርጦ ተነስቷል።የሀይለማሪያም ደሳለኝን መልቀቅና ተተኪው ማነው የሚለው ብቻ ሳይሆን የሚተካው ሰው በሕዝቡን ትግል የተጠየቁትን ጥያቄዎች ተግባራዊ ለማድረግ ያስችላል? ስልጣን አለው? ሐይለማሪያምን ይተካሉ የተባሉት ሁለቱ ሰዎች አቶ አባዱላ(ገባ ወጣ) እና አቶ ወርቅነህ ገበየሁ ለሕዝቡ ነው ለሕወሓት የሚቀርቡት? አቶ ለማ ፓርላማው ካልፈረሰና የሽግግር መንግስት ካልተመሰረተ የፓርላማ አባል ሳይሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆን ይችላሉ? ሕግ ጥሶ ፈለገውን የሚሰራው ስርኣት ዛሬስ ምን ሊያደርግ አስቧል? ለማንበኛውም በያላችሁበት ተወያዩበት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *