Hiber Radio: አስቸኳይ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ተጠየቀ፣ በአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሹመት የጃዋር ጥሪ፣ሔርማን ኮኸን አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተቃወሙ፣የኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ጉዳይ፣አገሪቱ በወታደራዊ መዳፍ ስር መውደቅ፣ለስርዓቱ የቀረበ የታዋቂው የንግድ ም/ቤቶች ፕሬዝዳንት ጥሪ፣የፓርላማ አባላቱ አዋጁን እንዲቃወሙ መጠየቁ፣የእነ ዶ/ር መረራ የድርድር ጥያቄ፣በካናዳው የመኪና አደጋ የሞተው ህጻን፣የኢትዮጵያዊቷ ልጅሽን ልትሸጭ ነው ተብሎ መከሰስ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የህብር ሬዲዮ  የካቲት 11 ቀን 2010  ፕሮግራም

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በአገሪቱ ላይ የጋረጣቸው ወቅታዊ ሁኔታዎችን በተመለከተ ከኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባርከፍተኛ አመራር ከሆኑት አንዱ አቶ ሌንጮ ባቲና ከኢኤም ኤፍ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ጋር የተደረገ ውይይት (ክፍል አንድን ያድምጡት)

ከእስር የተፈቱት የመኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ ስለ ፖለቲካ እስረኞች እና ወቅታዊው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል ።(አድምጡት)

ኢትዮጵያ፦ከፍቅረኞች ቀን እስከ ቄሮዎች  የትግል ውጤት የተከናወኑ ክስተቶች ሲዳሰሱ (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

አስቸኩዋይ ጊዜ አዋጁ ከየአቅጣጫው ተቃውሞ ገጠመው

የኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ጉዳይ

ኢትዩጵያ ወደ ፍጹም ወታደራዊ መዳፍ እንዳትወድቅ አንድ የቀድሞ አሜሪካዊ ዲፕሎማት ስጋታቸውን ገለጹ

አገሪቱ በወታደራዊ አገዛዝ ስር መውደቁዋ ተገለጸ

አቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ በቅርቡ ከስልጣን እንደሚባረሩ ምዕራባውያን ሚዲያዎች ተንብየው ነበር

በዶ/ር መረራ ጉዲና የሚመራው ፓርቲ የድርድር ጥያቄ ማቅረብ

አንድ ታዋቂ የንግዱ ማህበረሰብ ተወካይ ለኢህአዲግ ባለስልጣናት ጥሪ አቀረቡ

ካናዳ ውስጥ ከእናቱ ፊት በመኪና ተገጭቶ የሞተው ኤርትራዊ ታዳጊ አሟሟት ማህበረሰቡን ክፉኛ አሳዘነ

እና ሌሎችም  ዜናዎች አሉ

 Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *