Hiber Radio: ሕዝበ ውሳኔውና የሕዝቡ በድምጹ የማሸነፍ ውጤት፣በኦሮሞና በሶማሌ መካከል ለተነሳው ግጭት ሕወሃት ተጠያቂ መሆኑ ተገለጸ፣የተዘጋው የአህያ ቄራ ይከፈትልን መባሉ፣የቴዲ አፍሮ ጉዳይ፣የኦብነግና የኦፌኮ መሪዎች የጋራ ጥሪ፣የኦነግ መግለጫ መስጠት፣የኤርትራ ባለስልጣን ማስጠንቀቂያና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የህብር ሬዲዮ  መስከረም 7 ቀን 2010  ፕሮግራም <…አብሮ በኖረው የኦሮሞና የሶማሌ ህዝብ መካከል እሳት ጭረው ሕወሃቶች ... Continue Reading →

Hiber Radio: የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ የመገንጠል አለመሆኑን ጃዋር መሐመድ መግለጹ፣ሕወሃት የኢሳያስን መንግስት የተቃዋሚ መሪዎችን ማሰሩ፣የብአዴን አመራር መከፋፈል፣ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ እየወደቀች ያለች አገር መባሉዋ፣በአዲስ አበባ የውጭ ዘፋኞች ያለ ከልካይ ሙዚቃቸውን ማቅረባቸው፣የእነ ሰራዊት ፌስቡክን በዋዜማ ዝግጅት ላይ ማጥላላት ፣ ለሕወሃት ተላልፈው የተሰጡት የኦብነግ መሪ ጉዳይ ያስነሳው ተቃውሞ፣የናይጄሪያ ባለሀብቶች የኢትዮጵያ አየር መንገድን መክሰስ፣የቴዲ አፍሮ እገዳና ዓለም አቀፉ መገናኛ ብዙሃን ዘገባ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ጳጉሜ 5 ቀን 2009  ፕሮግራም እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ <…ስርዓቱ እየተዳከመ ነው። ይልቅ ... Continue Reading →

Hiber Radio: በአሜሪካና በአውሮፓም ግፍ የፈጸሙ የሕወሃት/ኢህአዴግ መሪዎችን መክሰስ ስለመቻሉ፣የቴዲ አፍሮ አልበም ምርቃት መታገድና የሕዝቡ ቁጣ፣የደቡብ ሱዳን የደህነት ሀይሎች ጋምቤላ አስተዳደር ውስጥ መግባት፣የስዊዘርላንድ ፍርድ ቤት ኤርትራውያን ስደተኞችን አባርራለሁ ማለቱ፣ቤተ ክርስቲያን እንዲፈርስ መደረጉ፣ራያ ቢራ መስቀልን ለቢራ ማስታወቂያ መጠቀሙ ያስነሳው ተቃውሞ፣የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት ዛሬም ትግሉን እንዲያግዙ መጠራት፣ትግራይ ክልል ተለይታ ሽልማት ማግኘቱዋ ያስነሳው ጥያቄ፣በእስራኤል የትውልደ ኢትዮጵያዊው ከፍተኛ ወታደራዊ ሹመት ማግኘት እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ነሐሴ 28 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በእንግሊዝ የሚገኙ ኤርትራውያን ሰቆቃ ፈጽሞብናል ያሉትን ኤርትራዊ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የሕዝቡ ተቃውሞ ሱናሚ ሆኖ የሕወሃት/ኢህአዴግን አገዛዝ ሊያስወግድ መቃረብ ፣የአሜሪካና ካናዳ በኢትዮጵያ ላይ ያወጡት ማስጠንቀቂያ፣የቴዲ አፍሮ አልበም ምርቃት መራዘም፣በሙገር ሲሚኒቶ ላይ ያንዣበበ አደጋ፣ጣሊያን በስደተኛ ወገኖቻችን ላይ በወሰደችው እርምጃ መወገዟ፣ሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን እንዳታባርር ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተቋም መጠየቁ ፣የእነ ጄኔራል ክንፈ ዘረፋና የዓለም ባንክ ብድር እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የህብር ሬዲዮ  ነሐሴ 21 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በእነሱ ቴሌቪዥን ላይ የቀረበው የታላቋ ትግራይ ካርታ በኢንተርኔት ... Continue Reading →

Hiber Radio: ጎንደር ሕብረት ወያኔ ጎንደርና ቅማንትን ለመከፋፈል ማሰቡን ትቶ ስልጣኑን ለሕዝብ እንዲያስረክብ ጠየቀ፣የአሜሪካው ፕ/ት ዶናል ትራምፕ ” ሕይወታቸው በሰው እጅ ያልፋል” ያሉት የህዝብ እንድራሴ ታላቅ ተቃውሞ አስነሱ፣በኦሮሚያ ክልል ከረቡዕ ነሐሴ 17 ጀምሮ ለአምስት ቀን የሚቆይ ከቤት ያለመውጣት አድማ ተጠራ ማስጠንቀቂያም ተላልፏል፣የባሕር በር አልባዋ ኢትዮጵያ ከጎረቤት አገር ወደብ ለመግዛት እየተደራደረች ነው፣በአገር ቤት የአዲስ ዓመት ኮንሰርቱ ለታገደበት ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ በመላው ዓለም በማህበራዊ ሚዲያው ዳግም ሊከበር ነው፣በካናዳ በአሰቃቂ የመኪና አደጋ ሕይወታቸው የጠፋውን ሶስት ልጆች አስከሬን ለማጓጓዝ የድጋፍ ጥሪ ቀረበ፣እነ አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ለቀረበባቸው የፍርድ ቤት ማዘዣ ተገዢ የመሆናቸው ጉዳይ እያጠራጠረ ነው እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ነሐሴ 14 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ወያኔ ጎንደርን ብቻ ሳይሆን ለራሱ እንዲያመቸው ሁሉንም ለመከፋፈል ... Continue Reading →

Hiber Radio: የሕወሓት አገዛዝ ተወግዶ አዲስ መንግስት እንዲመሰረት ጥሪ ቀረበ፣ተቃዋሚዎች ለውጡን ተግባራዊ ለማድረግ ይተባበሩ ተባለ፣ሰሞኑን በምስራቅ ኢትዮጵያ በተፈጠረው የተኩስ ልውውጥ ዙሪያ የሕወሓት/የኢህአዲግ መንግስት እና አሜሪካ የተለያ አቋም አራመዱ፣ኢትዮጵያዊው ሰባኪ አውሮፓ ውስጥ በዘረኝነት ተወነጀሉ፣የሁበርና ሊፍት አሽከርካሪዎች መብታቸውን ለማስከበር ማህበር ለመመስረት ስብሰባ አካሄዱ እና ሌሎችም

  የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 7 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ሕዝቡ ለውጥ ለማምጣት ያለው ተስፋ እየተጠናከረ መንግስት ደካማ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ቢነሳም መልስ ያላገኘው ሕዝብ ተመሳሳይ ተቃውሞና አመጹን ይቀጥላል ተባለ፣ወጣቶች ለነጻነት ትግል ዛሬም መሳሪያ አንስተው በረሃ መውረዳቸው ተገለጸ፣ግዙፉ የናይጄሪያዊው ሲሚንቶ ፋብሪካ ከ400 በላይ ኢትዩጵያኖችን ያለ ስራ ዋስትና አባረራቸው፣በባህር ዳር በአጋዚ በግፍ የተገደሉ ሰማዕታትን ለማሰብ የተጠራውን አድማ ተከትሎ ውጥረት ነግሷል፣ኢህአዲግ ጦሩን ቁልፍ ወደ ሆነች የሶማሊያ ግዛትሰሞኑን ላከ፣በሆድ እቃው ውስጥ አደንዛዥ እጽ ሸሽጎ ለማለፍ የሞከረ ተጓዥ በኢትዮጵያ አውሮፕላን ውስጥ መሞቱ አነጋጋሪ ሆነ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 30 ቀን 2009 ፕሮግራም <…አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከመታወጁ 10 ዓመት በፊት በአገሪቱ ከምርጫ 97 በሁዋላ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ስብሃት ነጋን ጨምሮ የሕወሓት ባለስልጣናት ሙስና ያጋለጡ ዜጎችን ያስገድሉ እንደነበር የደህነት ሹሙ ገለጹ፣በአገር ውስጥ ተቃውሞ የደረሰበት የሕወሓት/ኢህአዲግ አገዛዝ ከጓረቤት አገሮች ጋር ወታደራዊ ስምምነት ተፈራረመ ፣የሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ 81ኛ ዓመት መታሰቢያ እንዳይዘከር በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ አገደ፣ከኦነጉ መሪ ከአቶ ዳውድ ኢብሳ ጋር “ግንኙንት አለህ”ተብሎ እስራት እና ድብደባ የደረሰበት ወጣት አስክሬን ከአ/አ ተወስዶ ወለጋ ውስጥ ተቀበረ፣የሰማያዊ ፓርቲ በሙስና የበሰበሰ አገዛዝ ሙስናን ሊታገል አይችልም አለ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 23 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በሕወሃት ሙስና ወንጀል አይደለም። በጋራ ዘርፈው የኢኮኖሚ የበላይነት ... Continue Reading →

Hiber Radio: ተቃዋሚዎች በአስቸኳይ አማራጭ መንግስት ተባብረው እንዲመሰርቱ አቶ ሌንጮ ለታ ጥሪ አቀረቡ፣ፋሺስት ጣሊያን በኢትዮጵያ ላይ ላደረሰው የመርዝ ጋዝ ጭፍጨፋ የእንግሊዞች ድጋፍ እንደነበረው ተጋለጠ፣በአማራ ስም ትግራይ በሽማግሌ ስም ከሔዱት ብዙዎቹ ሕዝቡን ሲያስገድሉና ሲገሉ የነበሩ መሆናቸው ተገለጸ፣አንድ ምእራባዊያን አገር ጎብኚ ኢትዮጵያ ውስጥ ከባለቤታቸው ፊት በዝሆን ተጨፍልቀው ሞቱ፣በሳውዲ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ ዛሬም አሳሳቢ ነው የምህረት አዋጁ ዳግም እንዲራዘም ተጠየቀ፣ከቁርጥ ግብር ጋር የተነሣው ተቃውሞ ብሔራዊ አቅጣጫ ሊይዝ እንደሚችል ባለስልጣናቱ ስጋታቸውን ገለጹ አገዛዙ ሽንፈት ደርሶበታል ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 16 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ተቃዋሚዎች ራሳችንን ማታለል የለብንም። በአስቸኳይ ከኢህአዴግ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ሕዝቡ የወያኔን ጭቆና የሚታገልበትን ጠመንጃ እንዳያስረክብ ጎንደር ሕብረት ጠየቀ፣የሲዳማ እና የወላይታ ህዝቦች በህዋት /ኢህአዲግ መንግስት የእልቂት ድግስ እንዳይሳተፉ ጥሪ ቀረበላቸው፣ጣናን እንታደግ የሚለውን እንቅስቃሴ ለማኮላሸት ሕወሓት በብአዴን በኩል ተናገረ፣ድምጻዊ ጎሳዬ ተስፋዬ ሁሌም ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን መሆኑን ገለጸ፣ተወዳጅ ና ወጣት አርቲስቶችን በሽብር ወንጀል መከሰሳቸው፣የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ባለቤት የእንግሊዙዋ ጠቅላይ ሚኒስትርን ለማግኘት ጥረት እያደረጉ መሆናቸውን ገለጹ፣በአ/አ የደቡብ ኮሪያው ዲፕሎማት በወሲብ ቅሌት ተጠርጥረው ወደ አገራቸው ተባረሩ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 9 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የአማራ አገር ሁሉም ኢትዮጵያ ነው የኦሮሞ አገር ሁሉም ኢትዮጵያ ነው ... Continue Reading →