የአሸባሪው አይ.ሲ.ስ ዋና መሪ መሞቱ ይፋ ሆነ

በሊቢያ ኢትዮጵያውያንን በግፍ የገደለው የአሸባሪው የአይ.ሲስ ዋና መሪ አቡበከር አልባግዳዲ ሞተ የአሸባሪው የአይ.ሲ.ስ ... Continue Reading →

Hiber Radio የአሸባሪው አይ.ሲ.ስ የመን መግባት በኢትዮጵያውያን ላይ ስጋት መደቀኑ፣ በሊቢያ ዛሬም ታፍነው የተወሰዱት መጨረሻ አለመታወቅ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር የኢትዮጵያውያን ለቅሶ ስርዓቱ እስካልተለወጠ ይቀጥላል ማለታቸው፣ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያውያኑ የተቃውሞ ሰልፍ፣በጋምቤላ የአካባቢው ነዋሪዎችና የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ፍጥጫ፣ የዶ/ር አክሎግ የአሜሪካ መንግስት አሸባሪዎን የኢትዮጵያ መንግስት ከረዳ ለተሸበራው ሕዝብ ጥያቄ ምላሽ መስጠት አለበት ማለታቸውና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ሚያዚያ 18  ቀን 2007 ፕሮግራም < …የአሜሪካ መንግስት ህዝቡን የሚያሸብሩ እንደ ኢትዮጵያ መንግስት ... Continue Reading →

በሲድኒ አውስትራሊያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ እና የሻማ ማብራት ምሽት ሊያካሂዱ ነው

በአውስትራሊያ ሲዲኒና አካባቢዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በሊቢያ በአይሲኤል አማካኝነት ሕይወታቸውን ... Continue Reading →

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ዛሬ በቬጋስ ከሕዝቡ ጋር ይወያያሉ፣በአዲስ አበባ የአይ.ሲ.ስን ጥቃትን ለመቃወም የወጣው ሕዝብ በአገዛዙ ፖሊሶች ተደበደበ ፣የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ታስረዋል ፣ የሻማ ማብራት ስነ ስርዓት ይደረጋል

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ዛሬ ማምሻውን በቬጋስ ከኢትዮጵያውያን ጋር የሚወያዩበት የፓርያቸውን ... Continue Reading →

በአዲስ አበባ ሕዝቡ በአይ.ሲ.ስ የተወሰደውን እርምጃ በመቃወም በተለያዩ አቅጣጫዎች አደባባይ ወጣ ፣<<መንግስት የሌለው ኢትዮጵያ ብቻ ነው!>> << ወያኔ እኛን ከምትደበድብ አይ.ሲ.ስን ደብድብ>> << ይሌያል ዘንድሮ የወያኔ ኑሮ!>> ሰልፈኛው፣ ተደብድበው የታሰሩ አሉ

ዛሬ በአዲስ አበባ ሕዝቡ ያለማንም ቀስቃሽ አደባባይ ወጥቶ በሊቢያ በአሸባሪው አይ.ሲ.ስ የግፍ ግድያ ለተፈጸመባቸው ... Continue Reading →

በሊቢያ በጥይት ከተገደሉት ቤተሰቦች ሁለቱ አዲስ አበባ ላይ ለቅሶ ተቀመጡ ፣ሐዘንተኞች ኢትዮጵያውያን አይደሉም ያለውን መንግስት ቴሊቪዥን ለቅሶውን እንዳይቀርጽ ተቃውሞ ማቅረባቸው ተሰማ

በሊቢያ በአይ.ሲ.ስ አሸባሪዎች በሁለት የአገሪቱ ክፍሎች አንገታቸው ከተቀሉና በጥይት ተደብድበው ከሞቱት ሰላሳ ... Continue Reading →

Hiber Radio: በየመን ያሉም ኢትዮጵያውያን የአይሲስ በሊቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ የወሰደው የግፍ ግድያ ይፈጸምብናል የሚል ስጋት ፈጥሮባቸዋል… በደቡብ አፍሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያን ጥሪ አስተላለፉ… በኬኒያ እስር ቤት ያሉ 62 ኢትዮጵያውያን የረሀባ አድማ መቱ… “በሊቢያ ወገኖቻችንን ያረዱት፣ በጥይት የገደሉት እነዚህ በየትኛውም የእስልምና አስተምህሮ የተወገዙ ሰይጣኖች ናቸው” – ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ… ጋዜጠኛ አበበ ገላው በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሰጠው ማብራሪያና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ሚያዚያ 11  ቀን 2007 ፕሮግራም ለኢትዮጵያውያን በሙሉ በሊቢያ ፣በደቡብ አፍሪካና በየመን ለሞቱ ወገኖቻችን ... Continue Reading →

ISIS Video Purports To Show Killing Of Ethiopian Christians In Libya

CAIRO (AP) — Islamic State militants in Libya shot and beheaded groups of captive Ethiopian Christians, a video purportedly from the extremists showed Sunday. The attack widens the ... Continue Reading →

Thousands Displaced After Deadly Anti-Immigrant Violence In South Africa

JOHANNESBURG (AP) — More than 2,000 foreigners have sought shelter in refugee camps in the coastal city of Durban after deadly attacks on immigrants, a South African aid group said ... Continue Reading →

Hiber Radio: ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አሜሪካ ለአንባገነኑ ስርዓት ድጋፍ እየሰጠች መሆኗ እንዳስገረማቸው ገለጹ * በርሃብ ሳቢያ ከሰንኣ እስር ቤት ሊያመልጡ የሞከሩ ሁለት ኢትዮጵያውያን ሞቱ የቆሰሉም አሉ * ሁለት ኢትዮጵያውያን ነጋዴዎች ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የዘረኝነት ጥቃት ደረሰባቸው * የአውዳመት ገበያ ትንታኔ እና ሌሎችም….

የህብር ሬዲዮ  ሚያዚያ 4  ቀን 2007 ፕሮግራም                                ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች ... Continue Reading →