መድረክ የተዘረፈውን የምርጫ ውጤት እንደማይቀበል ገለጸ ፣<<በምርጫው ሕዝቡ ኢህአዴግን 24 ዓመት በቃህ ብሏል!>>

(ሕብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ ባለፈው ዕሁድ የተካሄደውን አምስተኛ ዙር በኢህአዴግ ... Continue Reading →

ገዢው ፓርቲ ምርጫውን ማጭበርበሩን ራሱም ማጋለጥ ጀመረ፣አቶ ሀይለማሪያም በቁጥር ተጋለጡ ፣ የሕዝቡን ድምጽ መዘረፍ ተከትሎ የተቃውሞ ድምጽ እየተሰማ ነው

(ሕብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) በኢትዮጵያ ገዢው ፓርቲ በሙሉ ቁጥጥሩ ለአምስተኛ ጊዜ ባከናወነው የይስሙላ ምርጫ የሕዝብ ... Continue Reading →

Hiber Radio በተቃዋሚ ታዛቢዎች ላይ ጥቃት ሲፈጸም መዋሉ፣አገዛዙ ለራሱ የሰጠውን ምርጫ ውጤት ሕዝቡ እንዲቀበለው አፈናው ተጠናክሯል፣በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች ወጣቶች የሕዝብ ድምጽ እንዲከበር ጠየቁ፣ ሰማያዊ ፓርቲ ኢትዮጵያና ኤርትራ በፌዴሬሽን እንዲዋሃዱ መጠየቁ፣ ኬኒያዊው ጠበቃ ኦባማ ልጃቸውን ይዳሩልኝ ከብት እሰጣለሁ ማለቱ፣ኤርትራ ለዜጎቿ ስደት የሰብኣዊ መብት ተሟጋቾችን ወነጀለች ፣ ምርጫውን አስመልክቶ ከአረና የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊና ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ የግንቦት 16  ቀን 2007 ፕሮግራም < …የምርጫው ውጤት አስቀድሞ የተገመተ ገዢው ፓርቲ የፈለገውን ድምጽ ... Continue Reading →

በእስር ላይ በሚገኙት እነሀብታሙ አያሌው ላይ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠባቸው

በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ 19ኛ ወንጀል ችሎት ጉዳያቸው እየታየ፣ እና በእነዘላላም ... Continue Reading →

አቶ ኤርሚያስ ለገሰ ሕዝቡ በይስሙላው ምርጫ ድምጽ መስጫ ላይ ለስርዓቱ ያለውን ተቃውሞ እንዲገልጽበት ጥሪ አስተላለፉ፣የተቃዋሚ ታዛቢዎች ለፓርቲያቸው የተሰጠውን ድምጽ መቁጠር ብቻ ሳይሆን የተበላሹትን ገዢው ፓርቲ እንዳይጠቀምባቸው ተከላከሉ ሲሉ አስጠነቀቁ

  (ሕብር ሬዲዮ -ላስቬጋስ )አስቀድሞ ውጤቱ የታወቀውና የህዝቡ ድምጽ የማይከበርበት ኢህአዴግ ለራሱ የፈለገውን ... Continue Reading →

ግልጽ ደብዳቤ ለፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ከየሸዋስ አሰፋ ከቅሊንጦ !

  የሰማያዊ ፓርቲ የም/ቤት ሰብሳቢ የሸዋስ አሰፋ በአሁኑ ወቅት ከእነ ሀብታሙ አያሌው፣ አብርሃ ደስታና ዳንኤል ... Continue Reading →

Ethiopia troops reportedly raid Kenya police station

About 50 Ethiopian soldiers have allegedly crossed into Kenya where they took over a police station for several hours, a local Kenyan official said Tuesday. “They entered Kenya ... Continue Reading →

የአንዳርጋቸው ጽጌ እህት ለኢትዮጵያ ሕዝብ የተጻፈ ደብዳቤ !

“ለውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ” ከአንዳርጋቸው ጽጌ እህት (ወ/ሮ ብዙአየሁ ፅጌ) ይድረስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በኢትዮጵያ ... Continue Reading →

Hiber Radio በደቡብ አፍሪካ ዛሬም ኢትዮጵያውያን የጥቃት ዒላማ መሆናቸው፣ በኬኒያ ያሉ ከ35 የሚበልጡ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ሕይወታቸው አደጋ ላይ መሆነ፣ አሜሪካ የኢትዮጵአን ምርጫ ተከትሎ በአገሪቱ ያሉ ዜጎቿን ማስጠንቀቋ፣ ናይጄሪያዊው አገረ ገዢ ያገባሁት ኢትዮጵያዊት አይደለችም ማለታቸው፣ በኤርትራ ከሚገኘው ታጣቂ ሀይል ሊቀመንበር ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ፣ የፕ/ር አስራት መታሰቢያ እና ሌሎችም

  ጋዜጠኛ ሐብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ የግንቦት 9  ቀን 2007 ፕሮግራም < …በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ያለውን ውጥረት ... Continue Reading →

US special forces kill ISIL’s Abu Sayyaf in Syria raid-US Defence Secretary Ash Carter says Abu Sayyaf’s wife was captured during the operation.

US special forces soldiers have killed a senior leader of the Islamic State of Iraq and the Levant (ISIL) group during a raid carried out in eastern Syria, the US secretary of defence ... Continue Reading →