Hiber radio የሕወሓት መሪዎች የአዲስ አበባና የትግራይ በሚል በሁለት ተማቧድነው የስልጣን ሽኩቻ ላይ መሆናቸው ፣ የአቶ አንዳርጋቸው ልጅ በወላጅ አባቷ መታሰር ዙሪያ ለንደን ውስጥ ተውኔት መጫወቷ፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ከድል በሁዋላ በጉልበት ሰጭ እጽ ሳቢያ ከአውሮፓ ውድድር መታገዷ፣ታንዛኒያ ከምዕራብ አገራት የሄዱ ኢትዮጵያውያንን ማሰሯ፣ የፕ/ት ኦባማ የኢትዮጵያ ጉብኝት እቅድ ላይ ተቃውሞው መቀጠሉና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሰኔ 21 ቀን 2007 ፕሮግራም 32ተኛው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የስፖርት ቬስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ... Continue Reading →

Breaking News : UK Foreign secretary warns Ethiopia over treatment of Andargachew Tsige

  Philip Hammond warns Ethiopia over treatment of Briton on death row by Owen Bowcott | The Guardian Foreign secretary condemns detention of Andargachew Tsige in solitary confinement ... Continue Reading →

Mr. Obama’s visit to Ethiopia sends the wrong message on democracy

By Editorial Board ( The Washington post ) “AFRICA DOESN’T need strongmen, it needs strong institutions.” Those were President Obama’s words when he addressed Ghana’s parliament ... Continue Reading →

Hiber Radio የፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የኢትዮጵያ ጉብኝት ዕቅድ ከፍተኛ ትችት ገጠመው “ፕሬዝዳንት ኦባማ ወደ ኢትዮጵያ ሄዱ አልሄዱ የመብት ረገጣው አይቆምም” አንድ የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣን ፣ ዶ/ር መረራ የፕ/ት ኦባማ ኢትዮጵያ ለመሄድ መዘጋጀት ከአምባገነኖች ጋር መሞዳሞድ ለራሳቸውም አሳፋሪ መሆኑን መግለጻቸው እና ሌሎችም

ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ የሰኔ 14  ቀን 2007 ፕሮግራም << …ኦባማ ለብዙ የአፍሪካ ወጣቶች በአጠቃላይ ... Continue Reading →

Hiber Radio እነ ዘመነ በእስር ቤት የተፈጸመባቸውን ድብደባ ፍርድ ቤት እንዳይናገሩ ተከላከለ ፣<<ጺሜን በእሳት አቃጥለውኛል!>> ተከሳሽ <<ዝም በል ችሎት እየደፈርክ ነው!>> ፍርድ ቤት

(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) የመኢአድ ም/ፕሬዝዳንት አቶ ዘመነ ምህረትን ጨምሮ ዛሬ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ነኛ ወንጀል ... Continue Reading →

የአረና አመራር አባል ሑመራ ላይ ታንቀው ተገደሉ ፣አስከሬኑ እንዳይመረመር ፖሊስ ጫና ፈጥሯል

(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ በተቃዋሚአባላት ላኢ ሚያደርገውን እስርና ግድአ አጠናክሮ ... Continue Reading →

ፖሊስ ለሁለተኛ ጊዜ በፍርድ ቤት ውሳኔ የመኢአድ ፕ/ት አቶ ማሙሸት አማረን አልፈታም አለ

(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) የመኢአድ ሕጋዊው ፐ/ት አቶ ማሙሸት አማረ በአራዳ ምድብ በዝግ በታ ችሎት ፍርድ ቤቱ በአምስት ... Continue Reading →

የሰማያዊ ፓርቲ የፓርላማ ዕጩ ሳሙኤል አወቀ ተገደለ ፣ <<ከገደሉኝ በተለይ ወጣቶች ትግሉን አደራ !>> ሲል አስቀድሞ ጽፎ ነበር

ህብር ሬዲዮ (ላስ-ቬጋስ) የሰማያዊ ፓርቲ የምስራቅ ጎጃም ዞን ጸሐፊና በዘንድሮው ምርጫ ፓርቲውን በመወከል ለፓርላማ ... Continue Reading →

Hiber Radio በሰሜን ጎንደር በታጣቂዎች በተወሰደው እርምጃ አምስት ንጹሃን ሲገደሉ ስድስት መቁሰላቸው ተነገረ፣ በእንግሊዝ ሁለት የጥበቃ ሰራተኞች ትገል ነበር ተብሎ ኢትዮጵያዊው ከሰባት ዓመት በላይ ተፈረደበት፣የአፍሪካ ህብረት የጦር ቃል አቀባይ በአልሸባብና በኢትዮጵያ ወታደሮቹ መካከል የደፈጣ ውጊያ መኖሩን ማመኑ፣ ደቡብ አፍሪካዊው በስጦታ ያገኘው ብልት ለእጮኛው ተርፎ ማስረገዙ መዘገቡ፣ በሆንግ ኮንግ የሚገኘው ቆንስላ በህግ ወጥ ንግድ መሰማራቱ መጋለጡ የሚሉና ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ ሰኔ 7 ቀን 2007 ፕሮግራም <…ከምርጫ በሁዋላ ምነው ተቃዋሚዎች ድምጻችሁ ጠፋ ለተባለው ድምጹ የተዘረፈበትን ... Continue Reading →

Hiber Radio ምርጫ 97ን ተከትሎ ሰኔ አንድ በአጋዚ ጥይት የተገደሉ ሰማዕታት ሊታሰቡ መሆኑ፣ የሰማዕታቱ ቤተሰቦች በጋራ እንዳይዘክሩ ማስፈራሪያ መኖሩ፣አሜሪካ አይ.ሲ.ስን በመሳሪያ ረድታለች የሚል ወቀሳ መቅረቡ፣ አሸባሪው ቡድን በሊቢያ ሁለት ኤርትራውያንን በጭካኔ ገደለ ከታፈኑት ውስጥ ኢትዮጵያውያን ሳይሆኑ አይቀርም መባሉ፣ኢትዮጵያ ፍትህ በማዛባት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተጠቃሽ መሆኗን ሪፖርት ማመልከቱ፣ ቃለ መጠይቅ ከምርጫ 97 የሰማዕታት ቤተሰቦች ሰብሳቢ ጋር እና ሌሎችም

ጋዜጠኛ ሐብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ የግንቦት 30  ቀን 2007 ፕሮግራም < …በምርጫ 97 ሰኔ  ቀን 1 እኔ የተገደሉ ሰዎችን ... Continue Reading →