በአዲስ አበባ አነስተኛ ነጋዴዎች በከፍተኛ የግብር ጫና እየተማረሩ ነው ፣ጫና የሚፈጥሩ ባለስልጣናት የሹመት እድገት አግኝተዋል

• የየካ ክፍለ ከተማ ነጋዴዎች በግብር እየተማረሩ ነው በየካ ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ነጋዴዎች በ2006 ዓ.ም ይከፍሉት ... Continue Reading →

Hiber Radio : ፕ/ት ኦባማ በኢትዮጵያን የጋዜጠኞች እስር እንዲቀርና ስልጣን የሙጥኝ ያሉ የአፍሪካ አምባገነን መሪዎች በቃኝ እንዲሉ አሳሰቡ ፣ የአፍሪካውያን ሰብዓዊ መብት እንዲከበር እና በርከት ባሉ ጉዳዮች ላይ ተናግረዋል። ሙሉ ንግግራቸውን ያድምጡ

Continue Reading →

Obama urges Ethiopia to curb crackdowns on media, opposition

ADDIS ABABA, Ethiopia -(AP) President Barack Obama urged Ethiopia’s leaders Monday to curb crackdowns on press freedom and political openness as he opened a trip that human rights ... Continue Reading →

Hiber Radio የፕ/ት ኦባማ የኢትዮጵያውን አገዛዝ ምርጫ መቀበል ተቃውሞ አስነሳ ፣የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኦባማ በሚገኙበት የቤተ መንግስቱ የራት ግብዣ አልገኝም አሉ

‹‹ኦባማ ኢህአዴግን በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የተመረጠ ነው ማለታቸው የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ግንባታ ላይ ውሃ የሚቸልስ ... Continue Reading →

Hiber radio ፕ/ት ባራክ ኦባማ አዲስ አበባ ሲገቡ ቀስተ ደመና መታየቱ ነዋሪውን አነጋገረ፣ ሕዝቡ ፕሬዝዳንቱ ቶሎ በሄዱልን የሚል ምሬት ውስጥ መግባቱ ተገለጸ፣ኦባማ አዲስ አበባ ገብተውም አገዛዙ በተቃዋሚዎች ላይ የሚያደርገውን ጫና መቀጠሉ፣አርበኞች ግንቦት ሰባት የህዝብ ንብረት የማውደም ዓላማ የለኝም ማለቱ፣የዶ/ር አክሎግ ቢራራ በኦባማ አማካሪ ሲሳን ራይስ መግለጫ ላይ የተሰጠ ቃለ መጠይቅ፣የሳንባ ካንሰር፣የኦባማ ጉዞ ዳሰሳ፣ሁበር የፈጠረው ጫናና የታክሲ አሽከርካሪዎች ስጋት እና ሎሎችም

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 19 ቀን 2007 ፕሮግራም <…በኢትዮጵያው አገዛዝ የይስሙላ ምርጫ ላይ የፕሬዝዳንት ኦባማ አማካሪና ... Continue Reading →

Rubio Urges Obama To Make Human Rights A Priority During Ethiopia Visit

  Washington, D.C.– U.S. Senator Marco Rubio (R-FL), chairman of the Senate Foreign Relations Committee’s Subcommittee on Western Hemisphere, Transnational Crime, Civilian ... Continue Reading →

Hiber Radio : ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የኤርትራ ጉዞ ላይ ለህብር ሬዲዮ የሰጠው ማብራሪያ

  ህብር ሬዲዮን በቀላሉ ለማዳመጥ የሚያስችለው ህብር ሬዲዮ አፕ ተዘጋጅቶ ለአድማጮቹ ተሰራጨ። በዚህ ህብር ሬዲዮ ... Continue Reading →

ጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ ምስጋና አቀረበች ፣ ሕዝቡና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ከቀሩት የህሊና እስረኞች ጎን መቆሙን እንዲቀጥል ጠየቀች

በእስር ቆይታዬ ወቅት ከጎኔ ለነበራችሁ ሁሉ ርዕዮት አለሙ የፕሬስ ነፃነትን በማፈንና የሰብአዊ መብትን በመርገጥ ... Continue Reading →

ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በዝዋይ እስር ቤት ሕክምና ተከልክሎ በስቃይ ላይ እንዳለ ገለጹ

ዝዋይ እስር ቤት መስፍን ወልደ ማርያም ሐምሌ 17/2007 ሐምሌ 16/2007 ዓ.ም. ለአሥር ወራት በእስር ላይ የቆየውን ጋዜጠኛ፣ ... Continue Reading →

ህብር ሬዲዮን በቀላሉ ለማዳመጥ የሚያስችል ህብር ሬዲዮ አፕ ተዘጋጀ

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.audionowdigital.player.hiber ህብር ሬዲዮን በቀላሉ ለማዳመጥ የሚያስችለው ህብር ሬዲዮ አፕ ... Continue Reading →