ጋዜጠኛ ግሩም ተክለሃይማኖት ከእስር በነጻ ተለቀቀ

በሀሰተኛ ክስ ተከሶ ከትላንት ማለዳ ጀምሮ በየመን ሰንኣ እስር ላይ የነበረው ጋዜጠኛ ግሩም ተክለሃይማኖት ዛሬ ... Continue Reading →

ስለ ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት ያገባናል

በየመን ሰንዓ የሚገኘው ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት በተቀነባበረ ሀሰተኛ ክስ በየመን በቁጥጥር ስር ውሏል።ግሩም ... Continue Reading →

በሆድ እቃቸው ውስጥ 156ሺህ ዶላር(3ሚሊዮን ብር) የደበቁ ሰዎች “እንዲተፉት” ተደረጉ

  (በታምሩ ገዳ)  ሰሞኑንን ከወደ ምእራብ አፍሪካዊቷ ናይጄሪያ የተሰማው አሰገራሚ ዜና በዙዎችን ወቸው ጉድ! ፣ምን ... Continue Reading →

ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖትን በየመን ፖሊሶች እንዲያዝ ያቀነባበረው ግለሰብ ከኤምባሲ ሰዎች ጋር ግንኙነት እንዳለው ተገለጸ ፣በሀሰተኛ መንገድ የተቀነባበረበት ክስ ለሕይወቱ አደገኛ መሆኑ ተገለጸ

ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት ከልጁ ጋር እና የመጽሐፉ የገጽ ሽፋን በየመን ፖሊሶች ዛሬ ማለዳ ሰንዓ ውስጥ የታሰረው ... Continue Reading →

ሰበር ዜና ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት በየመን ወታደሮች ታሰረ

የመን የሚገኘው ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት ዛሬ ማለዳ በየመን ወታደሮች ቁጥጥር ስራ መዋሉን የዋለ ሲሆን በየትኛው ... Continue Reading →

Hiber Radio : ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በአፍሪካ ቀንድ ፈጥኖ ደራሽ ጦር እንዳይቋቋም እንቅፋት ሆነዋል ተባሉ ፣ ኢትዮጵያ የሶማሊያ ወጣቶችን ለጦርነት እያሰለጠነች ነው ተባለ፣ በዲሲ በፖለቲካ ተሰደዱ በርካታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ብርቱ ፈተና ገጠማቸው ፣በሳውዲ ለሐጂ ሄደው በአደጋ ሳቢያ የሞቱት ኢትዮጵያውያን ቁጥር ዛሬም አልታወቀም ፣የሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሰሰ ልደት በማህበራዊ ሚዲያው እንዲከበር ጥሪ ቀረበ፣ኦብነግ በአልሸባብ አንገታቸው ተቀልቶ ከተገደሉ ሁለት አመራሮቹ ጀርባ የኢህአዴግ ደህነትን ጠረጠረ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ መስከረም 16 ቀን 2008 ፕሮግራም <… በሳውዲ በሚና በደረሰው አደጋ የሞቱና የቆሰሉ ኢትዮጵያውያን ... Continue Reading →

አብዮቱና ትዝታዬ (ኮ/ል ፍሥሓ ደስታ)-አዲስ መጽሃፍ – አዲስ ምስጢር

የመጽሐፉ ርእስ፣                     አብዮቱና ትዝታዬ ደራሲ፣                                   ፍሥሓ ... Continue Reading →

በሳውዲ የሚና ጀማራት አደጋው ከተከሰተ ወዲህ ሪፖርት ያላደረጉ ኢትዮጵያውያን ሀጃጆች ስም ይፋ ሆነ

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን ለ1436 ኛዉ የኢድ አልአድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን መልካም ... Continue Reading →

በሳውዲ የሚና ጀማራት አደጋ የኢትዮጵያውያን ሟቾች ቁጥር ተለይቶ አልታወቀም፣ ፣ ሰባት አገራት በአደጋው የሞቱባቸውን ዜጎች ዝርዝር ማውጣት ጀምረዋል

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን ለ1436 ኛዉ የኢድ አልአድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን መልካም ... Continue Reading →

የ5 ዓመቷ ህጻን ሶፊያ ዓለም አቀፋዊ መልዕክተኛ እና ጀግና ሆነች

(በታምሩ ገዳ) የሮማው ካቶሊክ ቤ/ክ ሊቀ ጳጳስ የሆኑት አቡነ ፍራንሲስ በአሜሪካ የሚያደረጉትን የ 6 ቀናት ጉብኝታቸውን ... Continue Reading →