Hiber radio : የአገዛዙ ኮሚኒኬሽን ሚ/ር አቶ ጌታቸው ረዳ ምነው ከሙግት ፈረጠጡ?

የአገዛዙ የኮሚኒኬሽን ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ የህወሃት ባለስልታን ናቸው። ቀደም ሲል የአቶ ሀይለማሪአም አማካሪ ... Continue Reading →

Hiber Radio: አልሽባብ ከወደቀ የጦር አውሮ ፕላን ውስጥ አሜሪካኖችን እና በርካታ ዶላሮችን መማረኩ ተነገረ

በታምሩ ገዳ (ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) መነሻውን ከኬኒያ በማድረግ መዳረሻውን ወደ ሶማሊያ ሊያደርግ የነበር አንድ ... Continue Reading →

ኢህአዴግ ማለት የአስመሳዮች ጥርቅም ነው ብል አልተሳሳትኩም! እድሜ ለአቶ ሙክታርና ለወይዘሮ አስቴር!

(የትነበርክ ታደለ) ይህን ታላቅ ርእስ ለመጻፍ ስነሳ ራሴን እንደ ሰማእት ቆጥሬዋለሁ። እውነት ለመናገር አሁን ሀገራችን ... Continue Reading →

የመምህር ግርማ ዋስትና መከልከልና አዲስ ክስ ብቅ ማለቱ እስራቸው ፖለቲካዊ ውሳኔ መሆኑን ኢትዮጵያውያን በመግለጽ ላይ ናቸው ፣የማታለል ክስ የቀረበባቸው መምህሩ “ሴራ ነው – ከሳሹን አይቼው አላውቅም” ብለዋል

መምህር ግርማ ወንድሞ በአዲስ አበባ በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደዋሉ በአገዛዙ የፓሪቲ ሚዲአ ያለ ፈቃድ በማጭበርበር ... Continue Reading →

የመን በጦርነት እየተለበለበች ዛሬም በርካታ ኢትዮጵያዊያን እየጎርፉባት ይገኛሉ

በታምሩ ገዳ (ህብር ሬዲዮ)ካለፈው የፈረንጆቹ መጋቢት ወር አንስቶ እንደ ሰደድ እሳት እየጠቀጣጠለ ያለው የየመኖች ... Continue Reading →

በመንፈሳዊ አባትነታቸውና አጥማቂነታቸውየሚታወቁት መምህር ግርማ ታሰሩ

መምህር ግርማ ወንድሙ ከአገር ቤት አልፈው በተለያዩ የውጭ አገራት እየተዘዋወሩ መንፈሳዊ ትምህርትና የማጥመቅ ... Continue Reading →

Hiber radio: የዓለም ጤና ድርጅት ለቀይ ስጋ አዘወታሪዎች የቀይ ካርድ ማስጠንቀቂያውን መዘዘ

በታምሩ ገዳ (ህብር ሬዲዮ) በመንግስታቱ የጤና ድርጅት(WHO) የካንሰረ ጥናት ማእከል በሰጋ አዘውታሪዎች ላይ አሳዝኝ ... Continue Reading →

የአቶ አስማማው ሀይሉ አጭር የሕይወት ታሪክ (1947-2008 ዓ.ም)

አስማማዉ ኃይሉ በጎንደር ክፍለ ሀገር በጎንደር ክተማ ከአባቱ ከአቶ ኃይሉ ጎንጉልና ከእናቱ ከወይዘሮ አለሚቱ ገረመው ... Continue Reading →

ስለሴቶች መብት መከበር ፋና ወጊ የሆነው “ድፍረት” ሲኒማ ከአሜሪካ ሲኔማ ቤቶች ገባ

“  የኖቤል ተሸላሚዋ  ማላላ ወደ አደባባይ እንድወጣ አድርጋኛለች” የወሲብ ተጠቂዋ  አበራሽ በቀለ( ከ አውሮፓ) (በታምሩ ... Continue Reading →

Hiber Radio : የመኢአድ ሕጋዊው ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ የአሜሪካ ቪዛ ተከለከሉ

  ህብር ሬዲዮ ( ላስ ቬጋስ) የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ) ሕጋዊው ፕሬዝዳንትና በአገዛዩ ምርጫ ... Continue Reading →