Hiber Radio: የሱዳን ዲፕሎማት አወዛጋቢው መሬት ቀድሞም የኢትዮጵያ ሳይሆን እኛ የሰጠናችሁ ነው ሲሉ ተናገሩ ፣የአማራ ክልል ባለስልጣናት ታጣቂዎችን እያደራጁ አስወጉን ሲሉ አወገዙ፣ የአባይ ወንዝን በተናጠል መገንባት እና መጠቀም ጦር ሊያማዝዝ ይችላል ተባለ፣በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅና ረሃብ አገሪቱንና ሕዝቧን እየተፈታተነ መሆኑ ተነገረ፣የጋሞ ብሄርን የሚያንቋሽሽ መጽሐፍ መውጣቱን ከተቃወሙ ውስጥ ዋና ዋና አስተባባሪ የተባሉት 69 ሰዎች በግንቦት ሰባት ስም ተወንጅለው መታሰራቸው ተገለጸ፣የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አውሮፓ ፓርላማ ድርቁን አስመልክቶ ለንግግር መጋበዝ ምዕራባውያን ለሚደረገው የትጥቅ ትግል ያላቸውን ድጋፍ ያሳያል ተባለ ፣ በአገር ቤት በበጎ ፈቃደኞች በረሃቡ የተጎዱትን ለማገዝ የተቋቋመው <ቤዛ እንሁን> ኮሚቴ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ፣በመምህር ግርማ ጉዳይ ወቅታዊ ዘገባና ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ ህዳር 19 ቀን 2008 ፕሮግራም <…በረሃቡ ሳቢያ ለተጎዳው ወገን ቅድሚያ መድረስ አለብን ገና ለገና ... Continue Reading →

ረሃቡ ህወሓት ሰራሽ ነው..!

አምዶም ገ/ስላሴ የህወሓት ባህሪ ልክ እንዳኮረፈ መስማት የተሳነው ሰው ነው። ያኮረፈ መስማት የተሳነው ሰው ሲጣላ ... Continue Reading →

Hiber Radio: በአሸባሪነት ስም ለእስራት የተዳረገው የ14 ዓመቱ ሙስሊም ታዳጊ የ15ሚሊዮን ዶላር ካሳ ጠየቀ፣ታዳጊው ተመራማሪ ከመላው ቤተስቡ ጋር ከአሜሪካን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ተሰደዱ

በታምሩ ገዳ በአሜሪካን አገር በቴክሳስ ግዝት ዳላስ የ መለስተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የነበርው የ 14 አመቱ አህመድ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ማሻሻያ የኦሮሞን መሬት ለመንጠቅ እንጂ ለልማት ታስቦ አይደለም- ዶ/ር ኑሩ ደደፎ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የውጭ ግንኙነት ሀላፊ

የአዲስ አበባ መሬትን ስልጣኑን የተቆጣጠሩት የህወሃት ባለስልታናት፣የነሱ የጥቅም ተጋሪዎችና ታዛዦች ሆነው አብረው ... Continue Reading →

Hiber radio: የአፍሪካ አምባገነኖች በወንጀላቸው ላለመጠየቅ ከኣለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ጋር የጀመሩት እሰጣ ገባ

Continue Reading →

Hiber Radio ፡ በሊቢያ በግፍ ለተገደሉ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን እጁ ያለበት ያሸባሪዎች መሪ አሜሪካ በወሰደችው ጥቃት ሳይገደል እንዳልቀረ ተገለጸ፣ በኢትዮጵያ የተከሰተውን አስፈሪ የረሃብ አደጋን ስፋት አገዛዙ ለመደበቅ መሞከሩ ተዘገበ፣ የኢትዮ-ኬኒያ ድንበር ወታደራዊ ውጥረት አይሏል፣ኢትዮጵያ የድንበር ኬላዎቿን ዘጋች፣ 3 የኢትዮጵያ 4 የኬኒያ ወታደሮች መሞታቸውን የኬኒያ ጋዜጣ ዘገበ፣የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ህመም ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑና ዛሬም ሕክምና እንዳልተፈቀደለት ተገለጸ፣በቬጋስ የሁበርና ሊፍትን ተወዳዳሪነት ለማርገብ በርካታ አዲስ ታክሲ ለኩባንያዎች ተጨመረ እና ቃለ መጠይቅ ከዶ/ር ኑሩ ደደፎ የኦነግ የውጭ ግንኙነት ሀላፊ ጋር እና ሁበር ሲያሽከረክር ጥቃት ከደረሰበት ኢትዮጵያዊ ጋር ውይይት እንዲሁም ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ ህዳር 12 ቀን 2008 ፕሮግራም <…ወያኔ በጉልበት ያለፈው ዓመት ተግባራዊ ለማድረግ የሞከረውንና ያልተሳካለትን ... Continue Reading →

Hiber radio: የሀብታሙ አያሌው መልዕክት ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት-በሞት ጥላ መካከል ብሄድ እንኳን ክፉን አልፈራም !!!

የልቤን ምጥ ልፃፈው ብዬ ደጋግሜ ብዕሬን ይዤ ወረቀቱ ላይ ብፅፍም እንደተራበው ወገኔ ሆድ ብዕሬ ባዶ ሆኖ ቀለም አልነጥበው ... Continue Reading →

Hiber Radio: ግልፅ ደብዳቤ ከቂሊንጦ እስር ቤት :-ይድረስ ለሀፍረተ ቢሱ ብአዴን እና ለ35ኛ በዓል አክባሪዎች

ፅሁፍ ዝግጅት – ዘመነ ምህረት የመኢአድ ም/ ል ፕሬዝደንት) (አቶ አሸናፊ አካሉ አበራ ሀሳብን በማንሳት አግዞኛል) ይህንን ... Continue Reading →

Hiber radio: አሁንም እስረኞች ነን – ከዞን9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች የተሰጠ መግለጫ

ከሚያዝያ 17 2006 ጀምሮ በፓሊስ ቁጥጥር ስርውለን የነበርነው 3 ጋዜጠኞችና እና 6 የዞን9 ጦማርያን ከአንድ አመት ከሁለት ... Continue Reading →

Hiber Radio: ሐበሻዊቷ የአካል ጉዳተኛ የመጀመሪያዋ የሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ በመሆን ልዩ አደናቆት ተቸራት“የአካል ጉዳተኞች ችግሮቻቸውን የሚያሸንፉት በተአምር ሳይሆን ጠንክሮ በመሰራት ብቻ ነው”ጠበቃ ሃቤን ግርማ

በታምሩ ገዳ ሃቤን ግርማ የዛሬ 27 አመታት ወደዚህ አለም ስትመጣ ከመደበኛ አምስቱ የስሜት ህዋስቶቿ መካከል ሁለቱን ... Continue Reading →