የኢራኑ ታላቁ ሃይማኖታዊ መሪ የ ገና በአልን ከክርስቲያን ሰማእት ቤተሰቦች ጋር አሳለፉ

በታምሩ ገዳ “ዛሬ አየሱስ ክርስቶስ በስጋ በምደር ላይ ቢኖር ኖሮ አልቂት፣ ሙሰኝነት እና ጥላቻ ባልነበሩ” ታላቁ ... Continue Reading →

Hiber radio: ፕ/ር መረራ ጉዲና ኢሕ አዲግ በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት የተቀሰቀሰውን ሕዝባዊ አመጽ ሊያዳፈነው እንደማይችል ገለጹ፣ የአምቦ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የአገዛዙ አጋዚ ወታደሮች በዩኒቨርስቲው ውስጥ ገብተው የሚያደርሱባቸውን ጥቃት በመቃወም ወደ ቤተሰቦቻቸው ሄዱ፣ሴት ተማሪዎች መደፈራቸው ተገለጸ፣ ኤርትራ የየመኑን አካባቢያዊ ጦርነትን መቀላቀሏን በይፋ አሰታወቀች፣ሸንጎ የአገዛዙ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ የድንበሩን ጉዳይ ጨምሮ ያቀረቡትን የተምታታ ሪፖርት አጣጣለ ፣አገዛዙ የቅማንት ብሔር የማንነት ጥያቄን ውዝግብን ለማብረድ ልዩ ኮሚቴ አዋቅርኩ ይላል፣ የቅማንት የማንነት ጥያቄ ህወሃት ሆን ብሎ ተጨማሪ መሬት ለመውሰድ ያለመበት አጀንዳ ነው የሚሉ አሉ፣የነገረ ኢትዮጵያ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው እና ሁለት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ላይ የአገዛዙ ፍርድ ቤት 28 ቀን ፈቀደ፣ ዛሬ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ለመወያየት ወደ ካርቱም የተጓዙት የኢትዮጵያ ልዑካኖች ከሰብሰባው ቦታ አርፍደው ደረሱ እና ቃለ መጠይቅ ቃለ መጠይቅ ከአቶ አለሙ ያይኔ የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ ሊቀመንበር እና ከጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪ ጋር እና ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 17 ቀን 2008 ፕሮግራም <…አቶ ሀይለማሪያም የሚሉት የሚታመን ቢሆን ኖሮ ድንበር ለሱዳን አይሰጥም ... Continue Reading →

Hiber radio: ፕ/ት ባራክ ኦባማ የሟቹ ወገናችን ቤተሰቦችን በግንባር ተገኝተው አጽናኑ

በታምሩ ገዳ የአሜሪካው ፕሪዜዳንት ባራክ ኦባማ በቅርቡ( በታህሳስ 2, 2015 አ. ኤ. አ )በአሜሪካው የካሊፎርኒያ ግዛት ... Continue Reading →

Hiber radio: ኦነግ የሕዝቡን የለውጥ ጥያቄ የማይመልስ ከወያኔ ጋር የሚደረግ የጓዳ ድርድር ጥያቄ እንደማይቀበል ገለጸ ፣ሕዝቡ በወያኔ ሴራ ሳይከፋፈል ለነጻነቱ በጋራ መቆሙምን እንዲቀጥል ጠየቀ፣አና ጎሜዝ የወያኔ ባለስልጣናት ከፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ጋርና ከግንቦት ሰባት መሪዎች ጋር እንዳስታርቃቸው ጠይቀውኝ ነበር ሲሉ ገለጹ ፣በኦሮሚያ ክልል በርካታ ንጹሃን የተገደሉበትን ጭፍጨፋ የአገዛዙ ሸሪኮችን ጭምር አስቆጣ፣ሐርማን ኮህን አገዛዙ በሰላማዊ በዜጎች ላይ እየወሰደ ያለውን የጭካኔ እርምጃ ተቃወሙ፣ሰሞኑን በጎንደር የመከላከያ ሰራዊቱ በተቃዋሚው ሕዝብ ላይ ጦርነት የገጠመው ከግብጽ ሰራዊት ጋር ተዋጉ በሚል ማታለያ መሆኑን ቁስለኛ ወታደር ገለጸ፣በመላው አገሪቱ ሕዝቡ ተቃውሞውን በተመሳሳይ ሰዓት በመጮህ እንዲገልጽ ተጠየቀ፣ የሰራዊቱ አባላት ድንበር ጠብቁ ብላችሁ ቤተሰቦቻችንን ትገላላችሁ ሉ መጠየቃቸው ተነገረ፣ ታፍነው የተወሰዱ አሉ ተባለ እና ቃለ መጠይቅ ከኦነግ ቃል አቀባይ ቃሲም አባነሻ ጋር እንዲሁም በታክሲ ሊዝ ጉዳይ ከቺጋጎ ኢትዮጵያዊው የታክሲ ኩባንያ ባለቤት ጋር እነ ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 10 ቀን 2008 ፕሮግራም <…የሕዝቡ የጋራ ጠላት እርስ በእርሱ በጎሳ በሀይማኖት ከፋፍሎ ሊአጋድለው ... Continue Reading →

Hiber radio: በኢትዮጵያ ተቃውሞው በከፍተኛ ደረጃ እያደገ ሄዷል፣በአገዛዙ ባለስልጣናትና መገናኛ ብዙሃን የሚሰጡ መግለጫዎች ድንጋጤያቸውን እያጋለጠ ቀጥሏል

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎችና በሰሜን ጎንደር የተቀሰቀሰውን ሕዝባዊ ተቃውሞ አገዛዙ አንዱን ሽብር ሌላውን ... Continue Reading →

Hiber radio: የ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ሴት ልጅ የአንግሊዟ ንግስት አባቷን እንዲያስፈቱላት ተማጸነች፣“ቤታችን አባት አልባ በመሆኑ ይህንን ደብዳቤ ለእርሶ ለመጻፍ ተገድጃለሁ”የ8 አመቷ ምናቤ አንዳርጋቸው

በታምሩ ገዳ ከ አንድ አመት ተኩል በፊት በዱባይ በኩል ወደ ኤርትራ ለትጥቅ ትግል ሲጓዙ የመን ሰነኣ ላይ ትራንዚት ... Continue Reading →

Hiber Radio: በሕዝባችን ላይ አንተኩስም ያሉ የኦሮሞ ብሔር ተወላጅ ኮሎኔሎች ከሰራዊቱ ውስጥ መታሰር መጀመራቸው ተገለጸ፣ አንድ የካናዳ ኩባንያ ኢትዮጵያን እና ግብጽን በአወዛጋቢው ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ሊሸመግል ነው ተባለ፣የሱዳኑ ፕ/ት አልባሽር ካይሮን እና አ/አበባን ለመዳኘት መሬት ይሰጠኝ ማለታቸው ተሰማ፣ በ ታላቁ አንዋር መሰጊድ የደረሰው የቦንብ አደጋ አነጋጋሪ ሆኗል፣ እንግሊዝ ዜጎቿ ወደ መርካቶ እና መሰል ስፍራዎች እንዳይሔዱ አሰጠነቀቀች፣የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ባለቤት የእንግሊዝ የው/ጉ/ሚ/ርን ለመጀመሪያ ጊዜ በግንባር አነጋገሩ፣ሳውዲ አረቢያ አትዮጵያዊያን የቤት ሰራተኞችን ወደግዛቷ ዳግም ለማስገባት ሕዘበ ውሳኔ ልታካሄድ ነው ፣የአማራ ዴሞክራሲ ሀይል ንቅናቄ የአገዛዙን ዘረኛ እንቅስቃሴ በመቃወም በጎንደር ወታደራዊ ጥቃት ፈጸምኩ አለ፣ሰማያዊ ፓርቲ በኦሮሞ ተወላጅ ተማሪዎች ላይ የተወሰደውን ግፍ ተቃውሞ አጋርነቱን ገለጸ፣ከመድረክና ከሌሎቹም ጋር ለመስራት ወሰነ፣ ቃለ መጠይቅ ከጃዋር መሐመድና ከጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ጋር በወቅታዊ የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞና ትግሉ ወደ ብሄራዊ ተቃውሞ ስለሚያድግበት ሁኔታ ሌሎችም ወቅታዊ ዝግጅቶች አሉን

የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 3 ቀን 2008 ፕሮግራም <…የህወሃት አገዛዝ አንዱን ብሄር ከሌላው ጋር ለማጋጨት ባለፉት በተማሪዎች ... Continue Reading →

Hiber Radio: እነ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ዓለማቀፉ ማህበረሰብ እንዳይዘነጋ ተማጽኖ ቀረበ

በታምሩ ገዳ (ህብር ሬዲዮ)በተለያዩ ጊዜያት ሰለ ሰብአዊ መብት መከበር ፣ሰለ ፍትህ ፣እኩልነት እና ሃሳብን በነጻነት ... Continue Reading →

Hiber Radio: በሚኒሶታ በኦሮሞ ተማሪዎች ላይ አገዛዙ የወሰደው የግፍ እርምጃን ኢትዮጵያውያን ያለ ልዩነት በአንድ ላይ አወገዙ፣ፍቅር ያሸንፋል ተብሎለታል

በሚኒሶታ የሚገኘው የኦሮሞ ማህበረሰብ ነበር በቅድሚያ ይህን የኦሮሞ ተማሪዎችን ጥያቄ ለመደገፍ ሰላማዊ ሰልፍ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ከ 10 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያዊያኖች ለረሃብ ሰለባነት ተጋልጠዋል-ድረቁ ከ 50 አመት ወዲህ በአስከፊነቱ ግዙፍ መሆኑ ተነግሯል

በታምሩ ገዳ አንዳንድ ጊዜ የዘመናችን የምርጫ እና የውድድር አይነቶች እና ይዘታቸውን ቀረብ ብሎ ለተመለከታቸው ... Continue Reading →