Hiber Radio: ኦነግ ወያኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን ዘር ማጥፋት ለመቃወም የሰራዊቱ አባላትና ሰራተኛውን ጨምሮ ልዩ ልዩ የህብረተሰቡ ክፍሎች ተቃውሞውን እንዲቀላቀሉ አዲስ ጥሪ አስተላለፈ፣የኤርትራ መንግስት በኦሮሚያ ተቃውሞ እጄ የለበትም የወያኔ ውሸት የተለመደ ነው ሲል መግለጫ አወጣ ፣በአዲስ አበባ የተጠራውን የታክሲዎች አድማ የአገዛዙን ማስፈራሪያ አልፎ ውጤታማ ከሆነ ለውጡን ያፋጥናል ተብሏል፣የእስራኤል መንግስት ከኢትዮጵያ ሊወስዳቸው የነበሩ ቤተ እስራላዊያን ጉዞን አቋጠ፣ የአድዋ ድል በማርች ወር እንዲታወስ የሜሪላንድ ሞንቲጎመሪ ካውንቲ በአዋጅ ወሰነ፣በኦሮሚያ ክልል በተነሳው ተቃውሞ የኤርትራ እጅ አለበት ማለት ሕዝቡን እንደመሳደብ ይቆጠራል ሲሉ ፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም ገለጹ፣በሱዳን አማላጅነት ወደ ኤርትራ ታፍነው ከተወሰዱት 32ቱ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው ተገለጸ፣ፕ/ር መረራ ጉዲና በኦሮሞ ሕዝባዊ እንቀሰቃሴ ጋር የኤርትራ እጅ አለበት በሚለው የአገዛዙ ውንጀላ ዙሪያ ምላሽ ሰጡ፣አንድ ግብጻዊ ቱጃር እና የ ሕዘብ እንደራሴ በሕዳሴው ግድብ ውዝግብ ዙሪያ የ እስራኤልን ጣልቃ ገብነትን መሻታቸውን አስታወቁ፣የሰብኣዊና የሴቶች መብት ተሟጋቿ ዶ/ር ማይገነት ሽፈራው አረፉ፣ በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት በአገሪቱ ህዝብ ዘንድ የተጠላ መሆኑን ምሁራኖች ገለጹ፣ የአውሮፓ ህብረት ለሰላም አሰከባሪው ጦር የሚላከው የገንዘብ ደጎማን በ20 በመቶ እንደሚቀነስ አስታወቀ እና ቃለ መጠይቅ ከኦነግ የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ስለ አዲሱ የግንባሩ ጥሪ፣ስለ አድዋ 120ኛ በዓልና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ የካቲት 20 ቀን 2008 ፕሮግራም እንኳን ለአድዋ ድል 120ኛ ዓመት በዓል አደረሳችሁ! <…ወያኔ እየፈጸመ ... Continue Reading →

Hiber Radio: Ethiopia: Civil society calls upon UN Human Rights Council to investigate government crackdown on Oromo protest

To Permanent Representatives of Members and Observer States of the UN Human Rights Council Geneva, 24 February 2016  RE: Addressing restrictions on freedom of assembly and civil society ... Continue Reading →

Hiber radio: አንድ ጸረ እስልምና እና ጸረ ሰደተኞች ማስታወቂያ በተተከለ በአንድ ቀኑ አንዲወርድ ተደረገ፣ኮሎኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም አሜሪካንን ለምን አምርረው ይጠሉ እንደነበር ያውቃሉ?

በታምሩ ገዳ እርሶስ በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲነሳ/እንዲተከል የሚፈልጉት ማስታወቂያ ፣አንቀጽ ወይም ሃውልት የትኛውን ... Continue Reading →

Hiber Radio: ገራፊዬን አየኹት-ጦማሪ አቤል ዋበላ

ቀልድ ያለፈበት ጨዋታ ሆኗል፡፡ አሁን ዘውጉ ተቀይሯል፡፡ ፍጥጥ ግጥጥ ያለ ዕውናዊ ድርሰትን መመልከት ይዘናል፡፡አይን ... Continue Reading →

Hiber Radio: የአሜሪካ በጥቅሟ ላይ የተመሰረተው የውጭ ፖሊሲ እና ከአፍሪካውያን አምባገነኖች ጋር ያላት ቁርኝት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ... Continue Reading →

Hiber radio: የዓለማችን የኢኮኖሚ እስትንፋስ እና የራስ ምታት የሆነው የነዳጅ ምርት አቅርቦት እና የአምራች አገሮች ስጋቶች ከመጪው እቅዳቸው ጋር ሲቃኝ(ልዩ ወቅታዊ ዳሰሳ)

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ኦነግ ትግሉ የማይቀለበስበት ደረጃ ላይ ደርሷል ሌሎችም የነጻነቱን ትግል ይቀላቀሉ ሲል ጥሪውን በድጋሚ አቀረበ፣የአዲስ አበባ ጉዳይ በሕዝቡ ወደፊት የሚወሰን ይሆናል ፣ ወያኔ ቢወድቅ አገሪቱ ትበታተናለች የሚለው የስርዓቱ ቅዠት መሆኑን ገለጸ ፣በኢትዮጵያ የተከሰተውን ረሃብ ለመቋቋም የገንዘብና የሎጀስቲክ ችግሮች መከሰታቸው ስጋት ፈጠረ፣ኬኒያ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያወዛግባትን ቁልፍ በማዕድን የበለጸገ መሬት በድርድር ለመውሰድ ዘመቻ ጀመረች፣ዶ/ር መረራ ጊዲና የሚመሩት ኦፌኮ ቢሮ በወታደሮች ቁጥጥር ስር ወደቀ በስፍራው የነበሩ ተደብድበው ታሰሩ፣ኢትዮጵያ በአወዛጋቢው የሕዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚደረገው የጥናት ውጤት አይገዛኝም ማለቱዋ ተዘገበ፣የሕወሓት ወታደራዊና የደህነት ባለስልጣናት በኦሮሚያ ያለውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ለማፈን ተጨማሪ ወታደሮች ተሰማርተው አፈናው እንዲቀጥል ወሰኑ፣የተቃውሞው አመራሮች ጊዜው ሲደርስ ራሳቸውን ይፋ እንደሚያደርጉ ተገለጸ የሚሉና ሌሎችም ዜናዎች ቃለ መጠይቅ ከኦነግ የድርጅትና ፖለቲካ ጉዳይ ሀላፊ እና ከታሪክ ተራኪው ኤድዋርዶ ጋር ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ የካቲት 13 ቀን 2008 ፕሮግራም <…የኦሮሞ ወጣቶች ትግል ከወያኔ ጋር እንጂ ከማንም ጋር አይደለም ... Continue Reading →

Hiber radio: ቤልጂየም ከግዛቷ ያባረረቻቸው ኤርትራዊው ስደተኛ በ አዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት ውስጥ “እየተሰቃዩ” ነው ፣“እባካችሁ ወላጅ አባቴን ከመከራ እና ከስቃይ ታደጉልኝ” የ ሴት ልጃቸው የተማጽኖ ጥሪ ከኖርዌይ

በታምሩ ገዳ እ ኤ አ በውርሃ ጥቅምት 2015 ከ ጎረቢት ከ ደቡብ ሱዳን ወደ ምእራብ አውሮፓዊቷ ቤልጂየም በመጓዝ የፖለቲካ ... Continue Reading →

Hiber radio: በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የወልቃይት ተወላጆች አማራ እንጂ ትግሬ አይደለንም በአገር ቤት ያሉት ወኪሎች የእኛም ተወካዮች ናቸው ሲሉ ወሰኑ፣ በሕወሓት ኢህአዴግ አገዛዝ በአንድ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሪፖርት ብቻ ከ7ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን በግፍ ተገድለዋል፣የባለስልጣናቱ ለዓለም ዓቀፉ ወንጀለኛ ፍርድ ቤት አለመቅረብ ጠንካራ ስራ አለመሰራቱ ውጤት ጭምር ነው ተባለ፣ኬኒያ ባለሃብቶቼ መሬት ለመቀራመት ሲሉ ወደ ኢትዮጵያ እየተሰደዱብኝ ነው አለች፣ በኢጣሊያው የላምባዱሳ ደሴት አቅራቢያ ለሞቱ ወገኖቻችን ተጠያቂዎች የሆኑ 6 ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ፣ሰሞኑን በጋምቤላ ለደረሰው የጎሳዋች ግጭት ” እጃችን የለብትም” ሲሉ የ ደ/ሱዳን ባለሰልጣናት አስተባበሉ፣ዶ/ር ሊክ ማቻር ለኢትዮጵያ አደገኛ መሆናቸው ተገለጸ፣የኢትዮጵያ፣የግብጽ እና የሱዳን መሪዎች በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ግብጽ ውስጥ ሊመክሩ ነው እና ቃለ መጠይቅ ከኢትዮጵያዊው የሰብኣዊ መብት ተማጋችና ባለሙያ አቶ ያሬድ ሀይለማርያም ጋር፣በኡጋንዳ ምርጫ ላይ የተጠናከረ ዘገባና ሌሎችም

             የህብር ሬዲዮ የካቲት 6 ቀን 2008 ፕሮግራም <…በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው የህወሃት ኢህአዴግ ... Continue Reading →

Hiber Radio: እጮኛውን ደብድቦ ከእንግሊዝ ወደ ኢትዮጵያ የተሰደደው ግለሰብ በ 15 ዓመት እስራት ተቀጣ፣”ከ እስራት ስወጣ አንቺን ሆነ ቤተሰቦችሽን አልምራችሁም ብሎ ዝቶብኛል” ከሳሽ የሰጠችው ቃል

በታምሩ ገዳ የ33 ዓመቱ ጎልማሳ ማሃድ ኢዳን እና ስሟ ለጊዜው ያለተገለጸው የ 20 አመቷ እጮኛው ቀደም ባለው ቅራኔያቸው ... Continue Reading →