Hiber Radio: በቤልጂየም ብራስልስ ከተማ የሰሞኑ የሽብር ጥቃት ጠንሳሾች ማንነት እና ዓለማቀፋዊ ምላሾቹ ሲቃኙ ( ልዩ ጥንቅር)

Continue Reading →

Hiber Radio: የእንግሊዝ መንግስት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለማሳፈን በሚሊዮን የሚቆጠር ፓውንድ አውጥቷል የሚል ወቀሳ ቀረበበት፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በቻይና ዕዳ ሳቢያ ጥንቃቄ ካልታከለበት ሊንኮታኮት እንደሚችል ታዋቂ የኢኮኖሚ ባለሙያ አስጠነቀቁ፣ በማዕከላዊ የታሰሩ የኦሮሞ ተወላጆች በረሃብ አድማ ሳቢያ ጉዳት ደርሶባቸው 31 ሆስፒታል ገቡ፣በጎንደር ኳስ ጨዋታ ለማየት በስታዲየም የተገኘው ሕዝብ አገዛዙ በወልቃይት ላይ የሚወስደውን ግፍ አወገዘ፣ ይለያል ዘንድሮ የኢህአዴግ ኑሮ ሲል ተቃውሞ አስምቷል፣በኢትዮጵያ የተከሰተው የረሃብ አደጋ አስከፊ እየሆነ መሄድ ዓለም አቀፋዊ ስጋት ሆነ ፣በኦሮሚያ እየተካሄደ ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ዛሬም አላባራም ፣በትግራይ የባጃጅ ሾፌሮች የጠሩት የተቃውሞ ሰልፍ ታገደ የሚሉ ና ቃለ መጠይቅ ስለ ዋሽንግተኑ ጉባዔ ፣በኢትዮጵያ ስርዓቱ ገሎ ራሴ አጣራለሁ ስለማለቱ፣የአሜሪካ ምርጫ ቅስቀሳ የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን መራጮችን በተመለከተ ፣የቤልጂየሙ የሽብር ጥቃትና የቬጋስ ታክሲ ሊዝ ጉዳይ

የህብር ሬዲዮ መጋቢት 18 ቀን 2008 ፕሮግራም <…መንግስት ራሱ ገዳይ ሆኖ በራሱ መዋቅር ውስጥ ያለ ከዚህ ቀደም ባለው ... Continue Reading →

Hiber Radio: ታሪካዊ ግዴታ –እስኪ ስለ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሰብአዊ መብት መነጋገር እንጀምር– ዶ/ር አክሎግ ቢራራ (ሊያነቡት የሚገባ)

እኛ ኢትዮጵያዊያን የፖለቲካ ልሂቃን ከአብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ አስተሳሰብና ፍላጎት የተለየ ኋላቀር የፖለቲካ ... Continue Reading →

Hiber Radio: “ኢትዮጵያ እና ክርስቲያን ልጆቿ ባይኖሩ ኖሮ የእስልምና ሃይማኖት በለጋነቱ ይጠፋ ነበር”ግብጻዊው ኢማም ሺክ አልታይብ ሰሞኑን በሰጡት አስተምሮ ተገለጸ

በታምሩ ገዳ አገራችን ኢትዮጵያ በ አሁኑ ወቅት በአለማችን ላይ በርካታ ተከታዮች ካሏቸው የእምነት ተቋማት መካከል ... Continue Reading →

Hiber Radio: በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ የተወሰዱ የመብት ረገጣዎችን ያጋለጠው የሰብዓዊ መብት ሪፖርት ሲዳሰስ (ልዩ ጥንቅር)

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የዲሞክራቲክ ጎንጎን ፖለቲካዊ ትርምስን ለመፍታት ለፖለቲካ ትግል ቆርጠው ከአሜሪካ ወደ አገራቸው ለመዝመት የተነሱት ኢንቨስተር ውጥን ሲቃኝ

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ... Continue Reading →

Hiber Radio: በኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም ወገኖች ያካተተ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋምና አገሪቱን እንዲታደጋት አንድ የተቃዋሚ መሪ ጠየቁ፣በእስራኤል የሚገኙ በሺህ የሚቆጠሩ ቤተ እስራኤላዊያን በቴላቪቭ መንግስት ላይ የተቃውሞ ሰልፍ ወጡ፣ ሁለት የጅቡቲ የጦር ምርኮኞች ከኢርትራ እስር ቤት አምለጠዋል፣13 እስረኞችም በኢርትራ ማጎሪያ ቤት ይገኛሉ ተብሏል ፣የኢትዮጵያው አገዛዝ ይምጡልኝ ብሎ አልቀበላቸውም ብሎ የመለሳቸው አራት ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በመጪው አርብ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ፣ምዕራባዊያን አገራት እና ለጋሾ ድርጅቶች በኢትዮጵያ ያለውን የሰብዊ መብት ረገጣ ችላ እንዳይሉ ተጠየቁ የሚሉና ቃለ መጠይቅ ከሕጋዊው መኢአድ ፕሬዝዳንት፣ከድምጻዊ ዳዊት መኮንን(አኑፌን ጂራ)፣ከወልቃይት ጠገዴ የልሳነ ግፉአን ድርጅት ተጠሪ እና ልዩ ወቅታዊ ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ መጋቢት 11ቀን 2008 ፕሮግራም <…ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሁኔታ እጅግ አደገኛ ነው።ለውጥ እንዲመጣ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የእንግሊዙ ጠ/ሚ/ር አቶ አንዳርጋችሀው ጽጌ ባስቸኳይ እንዲፈቱ ለአቶ ሃለማሪያም ደሳለኝ በድጋሜ የተማጽኖ ጥሪ አቀረቡ

በታምሩ ገዳ ላለፉት ሁለት አመታት ያህል በእስር ላይ እየማቀቁ እንደሚገኙ የሚታመነው ከግንቦት 7 መሰራቾች አንዱ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ኢትዮጵያ ወዴት?

ግርማ ሞገስ ማክሰኞ መጋቢት 6/2008 (Tuesday March 15/2016) የዛሬው ያረጀ አምባገነናዊ የህወሃት/ኢህአዴግ መንግስት እንደ ... Continue Reading →

Hiber radio: የኢትዮጵያ መንግስትን በዓለማም አቀፍ የፍትህ አደባባይ የረታቸው እና ትምህርት የሰጠችው የወሲብ ተጠቂዋ ወይንሸት ዘበነ እና የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ሲዳሰስ ( ልዩ ጥንቅር)

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ... Continue Reading →