Hiber radio: ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሞረዳና ሳዲቅ አህመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ | በኦሮሚያ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ ቁጣ ብሔራዊ መልክ አለመያዙ ምክንያቱ ምንድነው? – ያዳምጡት

በኦሮሚያ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ብሔራዊ መልክ አለመያዙ ምክንያቱ ምንድነው? የተቃውሞው መሪዎች ማንነት ... Continue Reading →

Hiber Radio: በጋምቤላው ጭፈጨፋ የደ/ሱዳን ሹመኞች እጅ መኖሩን አንድ የአገሪቱ የጦር ጄ/ል አጋለጡ፣“ ባለሰልጣኑ በጋምቤላው ጭፍጨፋ ዙሪያ አካፋን አካፋ ብለው መጥራት ይገባቸዋል” ሌ/ጄኔራል ዲቪድ ያ ኡ ያ ኡ ፣ኢትዮጵያ ዛሬም ለባእዳኖቹ ምቹ አልጋ ፣ለልጆቿ ግን ቀጋ የመሆኑዋ ጉዳይ እያነጋገረ ነው

በታምሩ ገዳ ከሳምንት በፊት በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ በጋምቤላ ክልላዊ መስተዳደር በሚገኙ የኑኢር ማህበረሰብ ... Continue Reading →

Hiber radio: ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የሜዲትራኒያን ባህር ስለበላቸው ወገኖች አሳዛኝ መጨረሻ (ልዩ ጥንቅር)

በሜደትራኒያን ባሕር ላይ ሰሞኑን በተከሰተው የሰደተኞች እልቂት በርካታ ኢትዮጵያዊያኖች ሰለመኖራቸ፣ አሳዛኙ ... Continue Reading →

Hiber radio: የዘንድሮዋ ግንቦት 20 – እስክንድር ነጋ ፤ የሕሊና እስረኛ (ከቃሊቲ)- ለኢትዮጵያ የነገ ዕጣ የሚጨነቁ ሁሉ ሊያነቡት የሚገባ

  ይኸው የወርሃ ሚያዝያ 2008ን የመጀምሪያ ሳምንት አገባደድን:: ግንቦት ተንደርድሮ እየመጣ ነው:: ኢሕአዴግ ሥልጣን ... Continue Reading →

Hiber Radio: አንድነት ፤ አንድነት ስንል ከአራባ ዓመታት በላይ አሳልፈናል—ፈቃደኛነት ካለ ለመተባበር ይቻላል( ሁሉም ሊያነበው የሚገባ)

አክሎግ ቢራራ (ዶር) እኛ ለኢትዮጵያና ለመላው ሕዝቧ ቆመናል የምንለው ሁሉ አንድነት፤ አንድነት፤ ህብረት፤ ህብረት ... Continue Reading →

Hiber Radio: የአሜሪካዊው ፕ/ታዊ ተወዳድሪ ዶናልድ ትራምፕን ለመግደል የዛተ ታሰረ

በታምሩ ገዳ በመጪው ሕዳር 2016 እኤአ አሜሪካ በወቅቱ ፕሬዘዳንቷ ባራክ ኦባማ ፋንታ አዲስ ፕ/ት ለማግኘት የሚያሰችላትን ... Continue Reading →

Hiber Radio: በቅርቡ ከእስር ለተፈታው ወጣቱ ታጋይ ሃብታሙ አያሌው ለኩላሊት ሕክምና የሚሆን ገንዘብ በኢንተርኔት መሰባሰቡ ቀጥሏል፣ ሁሉም የአቅሙን እንዲያዋጣ ጥሪ ቀርቧል

በስልጣን ላይ ባለው አገዛዝ በፈጠራ የሽብርተኝነት ክስ ተመስርቶበት በ እስር ቤት ከቆየ በኋላ በቅርቡ ጉዳዩን ... Continue Reading →

Hiber radio: በጋምቤላ ከተማ ውጥረት እንደነገሰ ነው አንዲት ኢትዮጵያዊት በደቡብ ሱዳን ስደተኛ በከተማው በአሰቃቂ ሁኔታ ግድያ እንደተፈጸመባት ተነገረ፣በኢትዮጵያ የተከሰተው ረሃብ ለመከላከል በቂ እርዳታ ያልተገኘው በአገዛዙ ግዴለሽነት ለጋሾች በመዘናጋታቸው መሆኑ ተገለጸ የሚሉና ሌሎችም ዜናዎችና ወቅታዊ ዘገባዎች በሙሉ ፕሮግራሙ ተካቷል

የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 16 ቀን 2008 ፕሮግራም <… ሰራዊቱ ከጋምቤላ የተወሰዱትን ህጻናት ለማስለቀቅ ከበባ ፈጽማል ... Continue Reading →

Hiber Radio: ጠ/ሚ/ር ሃይለማሪያም በጋምቤላው ጭፍጨፋ የደቡብ ሱዳን ጦር እጅ ስለመኖሩ መረጃ ደርሷቸዋል ተባለ፣ቤተሰቦቻቸን ሲጨፈጨፉ ምላሹ ዝመታ ከሆነ እንዴት የዚህች አገር ልጆች ልንባል ይቻለናል?” ለጠ/ሚ/ሩ ከተላከ የቅሬታ ደብዳቤ የተቀነጨበ

በታምሩ ገዳ ባለፈው አርብ ከ ጎረቤት ደ/ሱዳን እንደመጡ የተነገረላቸው ፣ እጅግ ዘመናዊ የጦር መሳሪያ እና የሱዳን ... Continue Reading →

Hiber Radio: በሊቢያ በረሃዎች እና የባሕር ዳርቻዎች ላይ የዛሬ ዓመት በአረመኔዎቹ አይሲስ ታጣቂዎች በግፍ ስለተገደሉት 30 የሚጠጉ ወገኖቻችን ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? ቁርዓኑስ? ስለ ከፈሉት ሐይማኖታዊና ኢትዮጵያዊ ተጋድሎ የሚዘክር መሰናዶ(ልዩ ጥንቅር)

  ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ... Continue Reading →