Hiber Radio: ጌታቸው ረዳ በአባይ ጉዳይ የሰጡት ያልተገራ አስተያየት የግብጽ ባለስልጣናትን አስቆጣ፣ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በዝዋይ እስር ቤት የጻፍከው ጽሑፍ ተገኘ በሚል ጨለማ ቤት እንዲገባ ተደረገ፣ ከጋምቤላ የታፈኑት ጨቅላ ህጻናት በደ/ሱዳን ውስጥ ለሽያጭ ሳይቀረቡ እንዳልቀረ ተሰግቷል፣የአሜሪካ ሴኔተሮችና ዲፕሎማቶች በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ዙሪያ የተሰማቸውን ስጋትጋት ገለጹ የሚሊና ሌሎችም ዜናዎች የተካተቱበት ሙሉ ፕሮግራሙን ያድምጡት

የህብር ሬዲዮ ግንቦት 21 ቀን 2008 ፕሮግራም <…አሁን ያለው አስተዳደር አንድ ቅርጽ ይዞ እንደ መንግስት የሚሰራ ... Continue Reading →

Hiber Radio: እነ ሌ/ኮ መንግስቱ ሃ/ማሪያም እውን የዛሬ 25 ዓመት ከአገር ሲወጡ ፓይለቶቹን አሰገድደው ወይስ ፕ/ቱ ተገደው ነበር?፣“ ሻለቃ ደመቀ ባንጃው አውሮፕላኑ ውስጥ እንደ ዶሮ ጠምዝዘው እንዳይገሉኝ ፈርቼ ነበር” ረዳት አብራሪው ያሬድ ተፈራ

ማስታወሻ፦ዛሬ ብዙሃን ኢትዮጵያውያን በወያኔ ስርዓት ያሳለፉትን ሃያ አምስት ዓመት እያንገሸገሻቸው የቀድሞ ስርዓት ... Continue Reading →

Hiber Radio: ከፓሪስ ፈረንሳይ ወደ ግብጽ ይበር የነበረው የመንገደኞች መጓጓዣ አውሮፕላን አደጋ እና አውሮፕላኑን እንከሰክሰዋለን የሚለው ምስጢራዊው ዛቻ (ልዩ ዘገባ)

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የወልቃይት ሕዝብ ዳግም በሕዝባዊ ስብሰባ አማራነታችን ይከበር በትግራይ ክልል አስተዳደር አንመራም ሲል ቁጣውን ገለጸ፣የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ቤተሰቦች ዛሬም ሐዘን ላይ መሆናቸውን ገለጹ፣አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ለማራቶን በተደረገው ምርጫ ላይ ቅሬታውን ገድል በሁዋላ ይፋ አደረገ የሚሉና ሌሎችም ዜናዎችና ልዩ ልዩ ዝግጅቶች በፕሮግራሙ ተካተዋል

  የህብር ሬዲዮ ግንቦት 14 ቀን 2008 ፕሮግራም <…ኢሳት እንደ ማንኛውም ሚዲያ እንቅስቃሴ ባለበት የበለጠ ትኩረት ... Continue Reading →

Hiber Radio: ኢትዮጵያዊው ነጋዴ ደ/አፍሪካ ውስጥ ሊዘረፈው የመጣ ሌባን ገደለ ተብሎ ለእስራት ተዳረገ

በታምሩ ገዳ በደቡብ አፍርሪካ ከሜዲናይቱ ጆሃንሰበርግ ሰሜናዊ አቅጣጫ ከምትገኘው ዲፕስሎት ከተባለችው ከተማ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ኢትዮጵያ ከጫት ምርት ሽያጭ 1.5 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት አቀዳለች፣ ትርፍ ለማጋበስ ሲባል ብቻ ተተኪው ትወልድ እስከ መቼ ድርስ መሞት አለበት?

በታምሩ ገዳ በበርካታ የምእራብ እና የምስራቅ አውሮፓ አገራት አንዲሁም በሰሜን አሜሪካ ከ ህገወጥ አደናዥ እጾች ... Continue Reading →

Hiber Radio: ድርቅ፣ስደት፣መፈናቀል፣ጎርፍ እና ሞት እያመሰው ያለው ወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ ሲዳሰስ (ልዩ ዘገባ)

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ... Continue Reading →

Hiber Radio: “የታሰረው አካሌ እንጂ ልቤ ቀይ ባሕርን ተሸግሮ ከጓዶቼ ጋር በኤርትራ በረሃ ነው” – እየሩሳሌም ተስፋው (ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት)

ግንቦት 7   ከእየሩሳሌም ተስፋው (ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት)   (እየሩሳሌም ተስፋው የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ አባል ... Continue Reading →

Hiber Radio: የስደት ፖለቲካ ትዝብቴ እፍታ | ከሶልያና ሽመልስ (ውይይት መጽሔት)

ማስታወሻ፦ ውይይት መጽሔት ቅጽ 1 ቁጥር ሁለት በቅርቡ ታትማ በአገር ቤት ለንባብ ቀርቧል።በውጭም በኢንተርኔት ... Continue Reading →

Hiber Radio: በአዲስ አበባ ታስረው የተፈቱት የአፍሪካ ህብረት ዲፕሎማት ናይሮቢ ላይ በድጋሚ ታሰሩ

በታምሩ ገዳ ሚስተር ኦማር ፋሩክ ኦስማን የ ሁለት አገራት ፓስፖርት ባሌቤት ሲሆኑ የ አፍሪካ ሕብረት የዲፕሎማቲክ ... Continue Reading →