Hiber Radio: ዓለም አቀፍ መገናኛ ብሁሃን ስለ ጀግናው አትሌት ፈይሳ ለሊሳ ያቀረቡት ዘገባ ሲቃኝ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ሕወሃት በአማራ ሕዝብ ላይ ጦር አሰማርቶ እየፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እንዲያጋልጥ ተጠየቀ ፣ሳሞራ የኑስ በአማራ ሕዝብ ላይ ድርጅታቸው ለከፈተው ጦርነት ጎንደር መግባታቸው ተገለጸ

የአማራ ሕዝብ የወልቃይት የማንነት ጥያቄን ለማፈን በጠመንጃ ከመጣበት ጠላት ጋር እየተፋለመ ባለበት በዚህ ወቅት ... Continue Reading →

Hiber Radio: ማዲንጎ አፈወርቅ በወቅቱ በሃገራችን ባለው ሁኔታ የተነሳ በሰሜን አሜሪካ ሊያደርጋቸው ያቀዳቸውን ኮንሰርቶች ሰረዘ

በቅርቡ ከዚህ ቀደም በአላሙዲን በሚደገፈው ፌዴሬሽን ላይ ለመዝፈን በመወሰኑ ላስቀየመው ሕዝብ ይቅርታ የጠየቀው ... Continue Reading →

Hiber Radio : የአማራ ሕዝብ ተጋድሎና ተቃውሞ ተጠናክሮ ቀጥሏል ፣ሕዝቡ ራሱን በራሱ ማስተዳደር ጀምሯል፣አምባሳደር ግርማ ብሩ ከአገዛዙ ደጋፊዎች ጋር በምስጢር ባደረጉት ውይይት በውጭ ያሉ ተቃዋሚዎችን ክሰሱ ሲሉ ተደመጡ፣አትሌት ኢብሳ እጅጉ የታላቁን አትሌት ፈይሳ ለሊሳን የሪዮ ተቃውሞ በካናዳ ማራቶን አሸንፎ ደገመውኢትዮጵያ፣ግብፅ እና ሱዳን በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ሊፈራረሙ መሆኑን የካርቱም ባለስልጣን ተናገሩ ና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ነሐሴ 22 ቀን 2008 ፕሮግራም < … ሕወሓት ትላንትም የሽብር ተግባራትን ሲፈጽም ነበር ዛሬም ተስፋ ... Continue Reading →

Hiber Radio: በቬጋስ ኢትዮጵያውያን ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አድርገው በአገር ቤት ያለውን ግድያ አወገዙ ፣የሐይማኖት አባቶች ግድያው እንዲቆምና ሕዝቡ በአንድ ላይ ለመብቱ እንዲቆም አሳሰቡ፣የአሜሪካ መንግስት ለሕወሓት አገዛዝ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያቋርጥና ከሕዝቡ ጎን እንዲቆም ጠይቀዋል

ተጨማሪ ፎቶ በአማን እና ዳንኤል ኮኪ ህብር ሬዲዮ -ላስ ቬጋስ በቬጋስ የሚኖሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ... Continue Reading →

Hiber Radio: ኢትዮጵያዊው አርቲስት እና የታክሲ ሹፌር በአሜሪካ ውስጥ የተፈጸመበት አሳዛኝ ግድያ እና የቅርብ ጓደኞቹ ዕይታ/ልዩ ጥንቅር/ በታምሩ ገዳ

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ዛሬ አዲስ አበባን የጦርነት ቀጠና ያስመሰላት የሕወሃት አገዛዝ ያልተረዳው ይሄ የተጀመረ የወታደር ማንጋጋት የትኛውንም አምባገነን ከውድቀት አላዳነም-ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ

  Continue Reading →

Hiber Radio: ኢትዮጵያዊው የማራቶን ጀግና በኦሎምፒክ መድረክ በአገር ቤት የሚፈጸመውን ግፍ መቃወሙ ታላቅ ብሔራዊ ጀግና አሰኘው፣አሜሪካዊው ከፍተኛ ዲፕሎማት በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተነሳው ተቃውሞ ለኢትዮጵያው አገዛዝ ብርቱ ፈተና መሆኑን ገለጹ፣የትግራይ ሕዝብ በስሙ የቀረውን ኢትዮጵያዊ ወገኖቹን በሚገድለው ስርዓት ላይ እንዲነሳ ተጠየቀ ሌሎችም ዜናዎች

የህብር ሬዲዮ  ነሐሴ 15 ቀን 2008 ፕሮግራም < … ዛሬ አዲስ አበባን የጦርነት ቀጠና ያስመሰላት የሕወሃት አገዛዝ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የፈይሳ ለሊሳ እጆች~ ከ1968 ወዲህ በኦሎምፒክ መድረክ የታየ የመጀመሪያው ተቃውሞ!

አዲስ አበባ ሰሞኑን የጦርነት ቀጠና ሆናለች።በተለይ ዛሬ ስርዓቱ ቀዩዋን ያ ሲል ውሎዋል።ተደናብሮ ተደናግሮ ፈርቶ ... Continue Reading →

Hiber Radio: በባህር ዳር ለሰላማዊ ተቃውሞ ወጥተው ከተገደሉት ውስጥ የ49ኙ ማንነት በቤተ አማራ ይፋ ሆነ

በአማራ ክልል በተለይ በባህር ዳር መምሌ 30 ቀን የተደረገውን ሰላማዊ ሕዝባዊ ተቃውሞ ወደሌለት የዘር ጭፍጨፋ የቀየረው ... Continue Reading →