Hiber Radio: ሕዝቡ የከፈለው መስዋዕትነት ዋጋ እንዳያጣ ተቃዋሚዎች ተባብረው በጋራ የአመራር ክፍተቱን ለመድፈን እንዲሰሩ ተጠየቀ፣የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ በአራት ድርጅቶች መመስረቱ ይፋ ሆነ፣አማራ በንቅናቄው ያልተወከለው ተደራጅቶ ስላልጨረሰ መሆኑ ተገለጸ፣አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲለቀቁ አንድ የእንግሊዝ ባለስልጣን ጥሪ አቀረቡ፣ ኤርትራ ሁለት ፓይለቶቿ ወደ ኢትዮጵያ ኮበለሉ መባሉ ዙሪያ ምላሽ ሰጠች፣በአዘዞ ኮማንድ ፖስቱ ቤት ውስጥ ገብቶ አንድ ወጣት ገደለ ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ጥቅምት 20 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የለንደኑ ጉባዔ ዓላማ ያ በግለሰቦች የተባለው አይደለም። እሱ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ”የትግራይ ነጻ አውጪን መንግስት ለማዳከም ላልተወሰነ ጊዜ ዶላር ወደ ሃገር ቤት አትላኩ” – ሊያድምጡት የሚገባ | “ዶላርዎን በመንፈግ ይህን ዘረኛ መንግስት ይጣሉ”

<…በውጨ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ ለዚህ የግፍ አገዛዝ ምዕራባውያን ከሚለግሱት በላይ ዶላር ወደ አገር ቤት በየዓመቱ ... Continue Reading →

Hiber Radio: በኢትዮጵያ በተከሰተው ሕዝባዊ ተቃውሞ ሳብያ እርሻቸው ከጥቃት የተረፈው ሆላንዳዊው ባለ ሀብትስለ ተሞክራቸው ይናገራሉ( ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

በኢትዮጵያ በተከሰተው ሕዝባዊ ተቃውሞ ሳብያ እርሻቸው ከጥቃት የተረፈው ሆላንዳዊው ባለ ሀብትስለ ተሞክራቸው ... Continue Reading →

Hiber Radio: ጀግናው አትሌት ፈይሳ ለሊሳ ከአውሮፓ ፓርላማ ፕሬዝዳንት ጋር ሊገናኝ ነው ፣በብራስልስ ለተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የጋራ መግለጫ ይሰጣል

ጀግናው አትሌት ፈይሳ ለሊሳ በቀጣዩ ወር ከአውሮፓ ሕብረት ፕሬዝዳንት ማርቲነ ሻቹልዝ ጋር ተገናኝቶ በኢትዮጵያ ... Continue Reading →

Hiber Radio: በደቡብ ክልል በዘረኛ ጥቃት ሰለባ ሆነው የተፈናቀሉትን ወገኖች ለመርዳት እንቅስቃሴ ተጀመረ

ህብር ሬዲዮ (ላስ ቬጋስ ) በደቡብ ክልል በጌዲዮ ዞን በዲላ፣በይርጋጨፌ፣ወናጎ፣ጨለለቅቱና ፍስሃ ገነትን ጨምሮ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ወያኔ ከመውደቁ በፊት ተቃዋሚዎች በጋራ ተባብረው በአስቸኳይ የጋራ ራዕይና አጀንዳ እንዲቀርጹ ሕዝቡ ተጽዕኖ እንዲያደርግባቸው ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ጠየቁ፣የሕወሃት/ኢሕአዲግ የመከላከያ ጦሩን ለሶስተኛ ጊዜ ከደ/ሶማሊያ ጠራርጎ ወጣ፣አልሽባብም አካባቢውን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን ዛሬ ይፋ አደረገ፣በውጭ የሚኖረው ኢትዮጵያዊ ወደ አገር ቤት በሚልከው ዶላር ላይ ዕቀባ በማድረግ የወያኔን የግፍ አገዛዝ በኢኮኖሚ እንዲያዳክም ጥሪ ቀረበ፣አሜሪካ ዜጎቿ ወደ ኢትዪጵያ ከመጓዛቸው በፊት እንዲጠነቀቁ መመሪያ አወጣች፣ አዲስ አበባ ያለው ኤምባሲዋ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሳቢያ ስራዬን መስራት አልቻልኩም አለ ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ጥቅምት 13 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በውጨ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ ለዚህ የግፍ አገዛዝ ምዕራባውያን ... Continue Reading →

Hiber Radio: ‘…ጉባዔው የተጠራው የኦሮሞ የሽግግር ቻርተር ለማርቀቅ አይደለም…ዲያስፖራው በአገር ቤት ሕዝቡ በመስዋዕትነት በጋራ እያደረገ ያለውን ትግል የሚጎዱ አላስፈላጊ ቅስቀሳ ከሚያደርጉ መጠንቀቅ አለበት …’ አቶ ሁንዴ ዱጋሳ የኦሮሞ ዓለም አቀፍ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር ጸሐፊ (ሊያደምጡት የሚገባ )

< …የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሳያወጡ በፊት የትኛውን የተቃውሞ እንቅስቃሴ ነው የፈቀዱት? ደምቢ ዶሎ ላይ ተማሪውን ... Continue Reading →

Hiber Radio: “…ወያኔ ሽፍታ ነው ሽፍታ በሕዝብ መብት ላይ ሊያዝና አለቃ ሊሆን አይችልም…” አክቲቪስት አቻሜለህ ታምሩ ከአማራ ተጋድሎ ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ (ሊደመጥ የሚገባው)

<…ወያኔ ሽፍታ ነው ሽፍታ በሕዝብ መብት ላይ ሊያዝና አለቃ ሊሆን አይችልም….።ከትግራይ ክልል በስተቀር ... Continue Reading →

Hiber Radio: የአሜሪካው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አስገራሚ ሂደቶቹ ሲዳስስ “ኢትዪጵያዊው ጨቅላው ከአሜሪካ ምድር እንዳይባረር ሰግቷል” እጩ ፕ/ት ሒለሪ ክሊንተን (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አስገራሚ ሂደቶቹ ሲዳስስ “ኢትዪጵያዊው ጨቅላው ከአሜሪካ ምድር እንዳይባረር ... Continue Reading →

Hiber Radio: የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሄራዊ ፓርቲ በአርበኛ ኮማንደር አበራ ጎባው እና በሌሎችም ጀግኖች መሰዋት የተሰማውን ሀዘን ገልፆ መግለጫ አወጣ

የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሄራዊ ፓርቲ መግለጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሄራዊ ፓርቲ አባል የሆነው አርበኛ ኮማንደር አበራ ጎባው ... Continue Reading →