Hiber Radio: የአማራ ገበሬዎች ጸረ ሕወሃት የትጥቅ ትግሉን አጠናክረው ቀጥለዋል፣በወገራ ከፍተኛ ድል ተቀዳጅተዋል፣፣በእስራት ላይ የሚገኙት የስዊድን ዜግነት ያላቸው ኢትዮጵያዊው ዶ/ር በቅሊንጦ እስር ቤት ቃጠሎ ሴራ መወንጀላቸው ጠበቃቸውን እና ቤተሰባቸውን ለስጋት ዳረገ፣በአማራ ገበሬዎች የተጀመረው ጸረ ሕወሓት የትጥቅ ትግል በሌሎችም አካባቢዎች እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ ፣በሶስት የአሜሪካ ግዛቶች የፕ/ታዊ ምርጫ ካርዶች ዳግም እንዲቆጠሩ ጥሪ ቀረበ፣ሶማሌላንድ አምስት የኢህአዲግ የደህንነት ሰራተኞችን አስራ ለኢህአዲግ አሳልፋ ሰጠች የሚሉና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ህዳር 18 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የአማራ ሕዝብ ህልውናውን ለማስከበር ነው እየታገለ ያለው ትግሉ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የኦነግ የፖለቲካ አማካሪ አክቲቪስት አሚን ጁዲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተናገሩ – <...ወያኔን አስቀምጠው የታሪክ ቁርሾን በዚህ ጊዜ ለመቆስቆስ የሚሞክሩ ከሁሉም ወገን ያሉ ጥቂቶች ናቸው ...>

<…ወያኔን አስቀምጠው የታሪክ ቁርሾን በዚህ ጊዜ ለመቆስቆስ የሚሞክሩ ከሁሉም ወገን ያሉ ጥቂቶች ናቸው እነዚህን ... Continue Reading →

Hiber Radio: ፕ/ት ባራክ ኦባማ የዋይት ሀውስ ቤተ መንግስትን ከመልቀቃቸው በፊት ለመሰናበቻ የተደርገላቸው የሰሞኑ ታላቅ ድግስ ሲቃኝ (ልዩ ዝግጅት)በታምሩ ገዳ

 ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የኮ/ል ደመቀ ዘውዱ መጨረሻ አልታወቀም ፣ በመተማ የወጣቶች አፈሳ ተጠናክሮ ቀጥሏል ት/ቤቶች ጊዜያዊ እስር ቤቶች እየሆኑ ነው፣ኮማንድ ፖስቱ በአዘዞና መተማ የተቃውሞ ወረቀት ይበተናል በሚል ስጋት በሞተርና በብስክሌት የተጠቀመ እንዲገደል ትዕዛዝ አወጣ፣ኢትዮጵያ በውድቀት አዘቅት ላይ እንደምትገኝ አንድ ታዋቂ ምሁር ስጋታቸውን ገለጹ፣አንዲት ሕገወጥ የወርቅ አዘዋዋሪት ኢትዮጵያዊት ህንድ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ከ3 ኪሎ ግራም ወርቅ ጋር ተያዘች፣ወርቁ የእኔ ሳይሆን የህገውጥ ቱጃሮች ንብረት ነው አለች፣የኦነግ የፖለቲካ አማካሪ የተቃዋሚዎች ትኩረት ጸረ ወያኔ ትግል ላይ እንዲሆን ጠየቁ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ህዳር 11 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ወያኔን አስቀምጠው የታሪክ ቁርሾን በዚህ ጊዜ ለመቆስቆስ የሚሞክሩ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የዳግማዊ መአሕድ የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ስለ አማራ መደራጀትና ስለ ጋራ ትግሉ ይናገራል ልዩ ቃለ መጠይቅ( ሊያደምጡት የሚገባ )

<…ዳግማዊ መዐሕድ ከተመሰረተ ከአስራ አምስት ወራት በላይ ሆኖታል። ለምን ብዙ ድርጅቶች እያሉ እናንተ ዳግማዊ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የሙያ አጋሮቼን ባሰብኩ ጊዜ አለቀስኩ! በጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው

ዕከለ ሌሊት ካለፈ ቆዬ፤ በእርግጥ ሳይነጋ እየመሸ ስለሆንኩ የቀንና የሌሊት ድንበር በሌለበት አገር ነው ያለሁት፡፡ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ፣አናኒያ ሶሪና ዳንኤል ሺበሺ ገርጂ ፖሊስ ጣቢያ ተገኙ፣ ፎቶ ተነስተው መለጠፋቸው የወንጀል ሰበብ ሆኗል

በማህበራዊ ሚዲያ በአገር ቤት ያለውን የግፍ አገዛዝ የተለያዩ የአፈነ እርምጃዎች ሲያጋልጡና ሲተቹ የቆዩት ጋዜጠኛ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ፣አናኒያ ሶሪና ዳንኤል ሺበሺ ማእከላዊ መታሰራቸው ታወቀ፣ የኮማንድ ፖስቱን አዋጅ በመቃወም ፎቶ ተነስተው መለጠፋቸው የወንጀል ሰበብ ሆኗል፣ከተያዙ በሁዋላ ጥቃት እንደተፈጸመባቸው ጥርጣሬ አለ

በማህበራዊ ሚዲያ በአገር ቤት ያለውን የግፍ አገዛዝ የተለያዩ የአፈነ እርምጃዎች ሲያጋልጡና ሲተቹ የቆዩት ጋዜጠኛ ... Continue Reading →

Hiber Radio: በምርጫ 97 ወንድሙ የተገደለበት የሰማዕታቱ መታሰቢያ ሰብሳቢ በኮማንድ ፖስቱ ከታሰረበት ጣቢያ የት እንደደረሰ አልታወቀም

በምርጫ 97 የሰኔ 1 ሰማዕታት መታሰቢያ ሰብሳቢ እና የመኢአድ የማዕከላዊ ም/ቤት አባል እዮብ ከበደ በአዲስ አበባ በድጋሚ ... Continue Reading →

Hiber Radio: “የቀውስ ተከላካይ ካቢኔ” በዶ/ር አክሎግ ቢራራ

“የቀውስ ተከላካይ ካቢኔ” በዶ/ር አክሎግ ቢራራ   ህወሓቶች ኢትዮጵያ የገጠማትን ቀውስ ራስን በመገምገምና ሹም ... Continue Reading →