Hiber Radio: የፕ/ት ትራምፕ አወዛጋቢው ከሰባት የሙስሊም አገራት ስደተኞችን የሚያግደው ውሳኔና የተከተለው ተቃውሞን በተመለከተ ከአቶ ኦባንግ ሜቶ እና ጋዜጠኛ ሳዲቅ አሕመድ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

  <…ዛሬ ዶናልድ ትራምፕ የሚያደርገውን ዘረኛ እርምጃ በአገሪቱ የነጭ የበላይነትን አመጣለሁ ነው የእሱ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የፕ/ት ትራምፕን ስደተኞች እንዳይገቡ የሚያግደው ውሳኔ በከፊል በአገሪቱ የፌዴራል ፍርድ ቤት ታገደ፣ በኢትዮጵያ ያንጃበበው ድርቅ አለማቀፋዊ ስጋት ፈጠረ፣የሜክሲኮ መንግስት በርካታ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን በነጻ ቪዛ ወደ አሜሪካ እንዲገቡ አደረገ፣አቶ ኀይለማርያም እና የደ/ሱዳኑ ሳልቫ ኬር አ/አ ላይ ውይይት ያደርጋሉ ስለሰሞኑ ውዝግብ ደቡብ ሱዳን ምላሽ ሰጥታለች ፣ከአማራ ክልል በመጡ አንዳንድ የፓርላማ አባላት ላይ በሕወሃት ደህንነቶች ማስፈራሪያ እየተፈጸመባቸው መሆኑ ታወቀ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ጥር 21 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ዛሬ ዶናልድ ትራምፕ የሚያደርገውን ዘረኛ እርምጃ በአገሪቱ የነጭ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የአሜሪካው አዲሱ ፕ/ት ዶናልድ ትራም ስልጣን መጨበጥን ተከትሎ በዓለም ላይ የተስተዋሉት የድጋፍ፥የተቃውሞ እና የስጋት አስተያየቶች ሲቃኙ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

ህብር ሬዲዮን ከድህረ ገጻችን በተጨማሪ በየቀኑ በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ‘..10 የተለያዩ ተቃዋሚዎች በጋራ የተስማሙበት አገር አድን ግብረ ሀይል አቋቁመናል …’ በዋሽንግተን የተደረገውን የተቃዋሚዎች ስብሰባ በተመለከተ ከዶ/ር ኤርሚያስ አለሙና ከአቶ ስለሺ ጥላሁን ጋር ቃለ መጠይቅ

<…በዋሽንግተን የተገናኙት ተቃዋሚዎች በአሁኑ ወቅት አገሪቱ ያለችበትን አንገብጋቢ ሁኔታ የተረዱ በስልጣን ... Continue Reading →

Hiber Radio: ሕወሓት/ኢህአዴግ ተቃዋሚ አጥፍቶ የሚያደርገውን የይስሙላ ድርድር ሕዝቡ እንዳማይቀበለው ተገለጸ፣በቋራ ለነጻነታቸው የሚታገሉትን ለማጥቃት የሔዱ የወያኔ ወታደሮች ያልጠበቁት ጉዳት ደረሰባቸው ፣በርካታ የምስራቅ አፍሪካ አገራት በድንበር ማካለል ችግር ታጥረዋል፣ጫት በኢትዮጵያ ወጣቶች ሕይወት ውስጥ ብሔራዊ ችግር እየፈጠረ መሆኑ ተዘገበ፣በወሎ ዩኒቨርስቲ በተማሪዎች መካከል ግጭት ተቀሰቀሰ ተማሪዎች በፌዴራል ፖሊሶች ጉዳት ደርሶባቸዋል ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ጥር 14 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ተቃዋሚዎች ጋር እንደራደራለን የሚሉት እነሱ ቀለብ ከሚሰፍሩላቸው ... Continue Reading →

Hiber Radio:የአሜሪካው ፕ/ት ባራክ ኦባማ የመጨረሻ የስንብት ንግግራቸውን ተከትሎ የተሰጡት ዓለማቀፋዊ ድጋፎች እና ነቀፌታዎች (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

የአሜሪካው ፕ/ት ባራክ ኦባማ የመጨረሻ የስንብት ንግግራቸውን ተከትሎ የተሰጡት ዓለማቀፋዊ ድጋፎች እና ነቀፌታዎች ... Continue Reading →

Hiber Radio: ጎንደር እንዴት ሰነበተች? አሁንስ በምን ሁኔታ ላይ ናት? በጥምቀት በዓል ላይ ምን ሊፈጠር ይችላል? ወቅታዊውን የጎንደር ሁኔታ አክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስ ይተነትናል (ቃለ መጠይቅ)

ህብር ሬዲዮን ከድህረ ገጻችን በተጨማሪ በየቀኑ በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ሕወሓት በወ/ር አዜብ መስፍን በኩል በመተማና በሌሎችም የአማራ አካባቢዎች ሕዝቡን ለመከፋፈል ቤተክርስቲያን አሰራለሁ የሚል ዘመቻ ጀመረ፣ተጨማሪ የገበሬ ሚሊሻ እያሰለጠነ ሕዝቡን እርስ በእርሱ ሊያዋጋ እየጣረ ነው ተባለ፣ኢትዮጵያዊው በርካታ ስደተኞችን በህገወጥ መንገድ ወደ አውሮፓ በማሽጋገር ወንጀል ተከሰሰ ፣ግብጽ ደቡብ ሱዳን እና ኡጋንዳን በማግባባት ጸረ ኢትዮጵያ ዘመቻ መወጠኗ ተሰማ፣በርካታ መኮንኖቿ ጁባ ደ/ደቡብ ሱዳን ላይ መስፈራቸው ይነገራል፣በአማራ ክልላዊ መስተዳደር የተቀሰቀሰው ውጥረት አገረሸ፣ሀብታሙ አያሌው ለሕክምናው ያገዙትንና አብረውት የተጨነቁ ወገኖቹን አመሰገነ ድጋፋቸውና ጸሎታቸው እንዳይለየው ጠየቀና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ጥር 7 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በዋሽንግተን የተናኙት ተቃዋሚዎች በአሁኑ ወቅት አገሪቱ ያለችበትን ... Continue Reading →

Hiber Radio: < ...በኢትዮጵያ የነገሰው ድርጅታዊ ምዝበራ ዋናዎቹን ሙሰኞች የማይነካና ከሕግ በላይ ስለሆኑ ስርዓቱ ካልተለወጠ መፍትዬ አይመጣም...> ዶ/ር አክሎግ ቢራራ የቀድሞ ኣለም ባንክ የኢኮኖሚ አማካሪ (ሊያደምጡት የሚገባ)

<…በሕወሃት የሚመራው መንግስት የመሰረተው የዘረፋ ስርዓት በይስሙላ የሙስና ዘመቻ መፍትሄ አያመጣም። መፍትሄው ... Continue Reading →

Hiber Radio: ሀብታሙ አያሌው በእስር ቤት ደረሰበት ስቃይ ለደረሰበት የጤና መቃወስ ሕክምናውን ለመከታተል አሜሪካ ገባ

(ህብር ሬዲዮ) በእስር ቤት በደረሰበት ስቃይ ለከባድ የጤና እክል የተዳረገው የተቃዋሚው ፖለቲከኛ ሀብታሙ አያሌው ... Continue Reading →