Hiber Radio: በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ከአገሬው ጸረ-ስደተኛ ተቃዋሚዎች እየደረሰባቸው ያለው የጥቃት ዘመቻ እና ምላሾቹ ሲዳሰሱ(ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ... Continue Reading →

Hiber Radio: የሕወሃት/ኢህአዴግ ከፍተኛ ወታደራዊ ሹም ሶማሊያ ውስጥ በተካሄደ ወታደራዊ ምክክር ላይ እንዳይገኙ ታገዱ፣የአውሮፓ ሕብረት ፓርላማ ፕሬዝዳንት በዶ/ር መረራ ጉዲና እስር ላይ የኢትዮጵያው አገዛዝን ማብራሪያ እንዲሰጥ ጠየቁ፣ሱዳን በግዛቷ የሚገኙ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያዊያን ና ኤርትራዊያን ስደተኞች ወደ አውሮፓ እንዳይሻገሩ ጥረት እያደርግሁ ነው አለች፣በደ/አፍሪካ የሚገኙ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ስደትኞች የንግድ ተቋማት ሰሞኑን የዘረኞች ጥቃት ሰለባ ሆኑ፣የዋሽንግተን ገቨርነር ሕገ ወጥ የተባሉ ስደተኞችን የሚያሳድደውን የትራምፕን ትዕዛዝ በግዛቱ ተግባራዊ እንዳይሆን በስልጣናቸው አገዱ ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  የካቲት 19 ቀን 2009 ፕሮግራም እንኳን ለ121ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሰን <…የእነዶ/ር መረራም ... Continue Reading →

Hiber Radio: የአድዋን ድል ማጥላላት ከኤርትራዊው <ምሁር> እስከ … ይሆን ? ሊነበብ የሚገባው የማዕረጉ በዛብህ ጽሑፍ- ዕውነትን መፈለግና ምሁራዊነት

የአድዋ ድል 121ኛ በዓል ዋዜማ ላይ እንገኛለን።ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአገራችን የአድዋን ድል አከባበር ተከትሎ ብቅ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ኪዳኔ ዓለማየሁ ስለየካቲቱ የግራዚያኒ ጭፍጨፋና የአድዋ ድል በዓል – ሊደመጥ የሚገባው ታሪካዊ ቃለምልልስ “ይህ ትውልድ ጣልያን የፈጸመችብንን ረስቷል”

ኪዳኔ ዓለማየሁ ስለየካቲቱ የግራዚያኒ ጭፍጨፋና የአድዋ ድል በዓል – ሊደመጥ የሚገባው ታሪካዊ ቃለምልልስ “ይህ ... Continue Reading →

Hiber Radio: በኢትዮጵያ እና በሕዝቧ ፍቅር መላው ቤተሰባቸው የተለከፈው የታሪክ ተመራማሪው እና የመብት ተሟጋቹ የአንጋፋው ፕ/ር ሪቻርድ ፓንክረስት ገድል እና ዝክር(ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ... Continue Reading →

Hiber Radio: አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ከቤተስቦቼ ጋር ዳግም ብቀላቀልም የጀመርኩትን ሰላማዊ ትግል እገፋበታለሁ አለ ፣የሰማያዊ ፓርቲ ሕጋዊ አመራሮች አገዛዙ ለሌላ ሰጥቶ ያፈረሰባቸውን ፓርቲ ዳግም ለመታደግ አስተባባሪ ኮሚቴ መረጡ፣በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁለት የአማራ ሰላማዊ ታጋዮች አንዱ በመርዝ ሌላው በመኪና ተገደሉ፣በኦሮሚያ እና በሶማሊያ ጎሳዎች መካከል የተቀሰቀስው ውጥረትአልበረደም ለግጭቱ መባባስ የአገዛዙ ታጣቂዎች ተጠያቂዎች ሆነዋል፣የፕ/ት ትራምፕ አስተዳደር በመቶ የሚቆጠሩ ስደተኞችን አስረ ከሰላሳ ዓመት በላይ የኖረውን ኤርትራዊ ስደተኛ ጨምሮ ብዙዎች ስጋት ላይ ወደቁ ፣ ወደ ካናዳ በእግር ድንበር የሚያቋርጡ በዝተዋል እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  የካቲት 12 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የየካቲት 12 ሰማዕታትን ስናስብ ያ በወኖቻችን ላይ በግራዚያኒ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ጀግናው በላይ ዘለቀ – በአቻምየለህ ታምሩ

ከዚህ በታች ያለውን አነስተኛ ጽሁፍ ከስድስት ወር በፊት የጻፍሁት ነው። የፈጠራ ታሪኩ ከሰሞኑም ስለተደጋገመ ለፈጠራ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ለህሊና እስረኞች ጥብቅና በመቆሙ የተጠቃው ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ዛሬም ይናገራል ( ልዩ ቃለ ምልልስ ከጅረት መጽሔት ጋር)

ይህ ፁሑፍ በጥር 27ቀን 2009ዓ.ም በጅረት መጽሔት የወጣ ሲኾን ምንም ለውጥ ሳይደረግለት ለማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ... Continue Reading →

Hiber Radio: ከገቢዎ ላይ ስንቱን ፐርሰንት ለዕምነት ተቋም ሰጠው ቢሉ አይአርኤስ ያምንዎታል? የትኛው ህክምና ወጪ ታክስ ላይ ይታሰባል? – በአሜሪካ ለሚኖሩ ብቻ የተዘጋጀ የታክስ መረጃ

የዘንድሮ የታክስን በተመለከተ ውይይት ከአትላንታ የቲኬ ሾው አዘጋጅ አቶ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ቆይታ (ልዩ ቃለ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የሶማሊያው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸናፊ የሆኑት ሶማሌ-አሜሪካዊው ፕሬዝዳንትና የወደቀችውን አገር ለማንሳት የተጣለባቸው ተስፋ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

በደህነት ስጋት በአየር ማረፊያ በተደረገ ምርጫ ወደ ስልጣን የወጡት አዲሱ የሶማሊያ አገራዊ እና ዓለማቀፋዊ ተስፋዎች ... Continue Reading →