Hiber Radio: ከሩስያ በአሜሪካ የፖለቲካ ሂደት ጣልቃ ገብነት ምን እናነባለን?

ከሩስያ በአሜሪካ የፖለቲካ ሂደት ጣልቃ ገብነት ምን እናነባለን? አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ አርብ፣ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ያሬድ ኃይለማርያም በሃብታሙ አያሌው ላይ በተፈጸመው ስቃይ እና በሌሎችም የሕወሓት ወንጀሎች ዙሪያ ይናገራል

<… በአዲስ አበባ ውስጥ ማዕከላዊ ብቻ ሳይሆን በርካታ ቪላዎች ስም የሌላቸው እስር ቤቶች ሆነው ማሰቃያ ይፈጸምባቸዋል።ሀብታሙ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ባእዳን አገሮች በኢትዮጵያ አጓራባቾች እየቆረቆሩ ያለው ግዙፍ ወታደራዊ ማዕከላት እና ስጋቱ ሲዳሰስ (ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ... Continue Reading →

Hiber Radio: በሱዳን ያሉ ኢትዮጵያውያን ተቃዋሚዎች የተባሉ እየታፈኑ ወደ ማዕከላዊ ጭምር እንደተወሰዱ መሆኑን ገለጹ፣በውጭ ያሉ ወገኖቻቸው ድምጻቸውን እንዲያሰሙ ጠየቁ፣በኢትዮጵያ ውስጥ በእስረኞች ላይ የሚፈጸሙ ኢሰብዓዊ ግፎችን በዓለም አቀፍ መድረክ ለመፋረድ እንቅስቃሴ እንዲጀመር ተጠየቀ፣የአ/አበባው ቆሼን ወደ ስንዳፋ አካባቢ ዳግም የማዛወር ወጥን ከማህበረስቡ ተቃውሞ ገጥሞታል፣የእስራኤል መንግስት በኢትዩጵያ የሚገኙ ቤተ እስራኤሎችን ካልተቀበለ ብርቱ ዘመቻ እንደሚጠብቀው ተነገረ ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  መጋቢት 17 ቀን 2009 ፕሮግራም <… በአዲስ አበባ ውስጥ ማዕከላዊ ብቻ ሳይሆን በርካታ ቪላዎች ስም ... Continue Reading →

Hiber Radio:’ ግንቦት ሰባትን ለመቀላቀል ሱዳን ሔጄ ነበር ‘ -አክቲቪስትና ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው

“የተጀመረው የአማራ ተጋድሎ በእርግጠኝነት መሰረት ይዟል ወደፊት ይቀጥላል” <… ትግሉ በእርግጠኝነት መናገር ... Continue Reading →

Hiber Radio: በቆሻሻ ቁልሎች ሳቢያ የዓለማችን ከተሞች ከአዲስ አባው ቆሼ አንስቶ የገጠማቸውአንኳኳር ችግሮች እና የተወስዱ እርምጃዎች ሲቃኙ(ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ... Continue Reading →

Hiber Radio: አራት ወሳኝ ጥያቄዎች ለአርበኞች ግንቦት 7 አመራር አቶ አበበ ቦጋለ – ከሕብር ራድዮ | ሊደመጥ የሚገባው ልዩ ቃለምልልስ

አርበኞች ግንቦት ሰባት በእርግጥ ከኤርትራ ድጋፍ እያገኘ ነው? የአማራን መደራጀት አንደሚባለው ይጠላል? የወልቃይት ... Continue Reading →

Hiber Radio: በአዲስ አበባ ከተማ ከቆሼውም የከፋ ተጨማሪ አደጋ ሊደርስ ይችላል መፍትሄው ተባብሮ ስርዓቱን ማስወገድ ነው ሲሉ አንድ የከተማ ልማት ባለሙያ ገለጹ፣አሜሪካ በሕወሓት/ኢህአዴግ ላይ ጠንካራ አቋም እንድትወስድ ተጠየቀ፣አሜሪካ ለኢትዮጵያው አገዛዝ ሰላሳ ቢሊዮን ዶላር ሰጥታ ገንዘቡ ሙሉ ለሙሉ በባለስልጣናት መዘረፉን ታዋቂው ጋዜጠኛ ዴቪድ ስቴይማን ገለጸ፣የታዋቂው አሜሪካዊው ቡጢኛ የመሐመድ አሊ ልጅ በአሜሪካ የኢምግሬሽን ባለስልጣናት ለሁለተኛ ጊዜ ለብርቱ ምርመራ መዳረጉ አስቆጣው፣ኢትዮጵያዊው የሬስቶራንት ባለቤት በደቡብ ቴኔሲ ጭንብል ባጠለቀ ግለሰብ ተተኩሶበት ተገደለ፣300 ተሳፈሪዎችን ጭኖ ወደ ቻይና ይበር የነበር የኢትዬጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ከቻይና ተሳፋሪዎቹ በተነሳ አምባጓሮ ፓኪስታን ውስጥ በድንገት ለማረፍ ተገደደ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  መጋቢት 10 ቀን 2009 ፕሮግራም <… ትግሉ በእርግጠኝነት መናገር የሚቻለው የበለጠ እየሰፋና መሰረት ... Continue Reading →

Hiber Radio: በላስቬጋስ ለኢትዮጵያውያን መብት እቆማለሁ በሚል በአሜሪካ ምርጫ የሚወዳደረው አሌክሳንደር አሰፋን ተዋወቁት- በዲሞክራቲክ ፓርቲው ጽ/ቤት ስለጠራው ስብሰባ ይናገራል

አቶ አሌክሳንደር አሰፋ በቬጋስ ነዋሪና ማህበረሰባችን በግዛቱ ፖለቲካዊ ተሳትፎውን በማሳደግ ተሰሚነት ማግኘት ... Continue Reading →

Hiber Radio: የቆሼውን እልቂት ፖለቲካ ነው አትበሉ!!? – ከተማ ዋቅጅራ

በቆሼ አደጋ የሞቱት ወገኖቻችን ቁጥር ዛሬም እንዳሻቀበ ነው።የዚህ ሁሉ ጥፋት መንስዔ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ አካባቢውን ... Continue Reading →