Hiber Radio: የሕወሓት ግድያን ሕጋዊ ለማድረግ የሞከረው የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሪፖርት በዓለም አቀፍ መድረክ ተቀባይነት አጣ፣ሪፖርቱ በሕግ ፊት ተቀባይነት የለውም ተባለ፣ሰሞኑን በአሜሪካ ሎሳንጀለስ ከተማ ውስጥ በፓሊስ የተገደለው ኢትዮጵያዊ ወጣት አሟሟት ታላቅ መደናገጥ ፈጠረ፣በጎንደር የሚከበረው የከተሞች ቀን ከወዲሁ ተቃውሞ ገጠመው፣ ኤርትራ የተመድ የጣለባት ማዕቀብ እንዲነሳላት የቻይናን ጣልቃ ገብነትን ተማጸነች፣በኩዌት ውስጥ ኢትዩጵያዊቷን የቤት ሰራተኛን ለረመዳን ጾም በገጸ በረከትነት ያቀረበው ድርጅርጅት እርምጃ ተወሰደበት፣የቴዲ አፍሮ አልበም ለዳግማ ተንሳይ ያልወጣበት ምክንያት ተገለጸና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ሚያዚያ 15 ቀን 2009 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን ዕንኳን ለዳግማይ ትንሳዔ በዓል  ... Continue Reading →

Hiber Radio: መንግስትን ፈርቶ ሕዝብን ከሚያስፈራራ “የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን” ይሰውረን! ጦማሪና መምህር ስዩም ተሾመ

 የአምቦ ዩኚቨርስቲ የወሊሶ ካምፓስ መምህር የሆነው ጦማሪው ስዩም ተሾመ ድንገት ተወስዶ ለወራት በማሰቃያ ካምፕ፡የጅምላ ... Continue Reading →

Hiber Radio:ከሕወሓት ጋር ግንኙነት ያላቸው ባለሃብቶች በጎንደርና በተለያዩ ቦታዎች ህንጻዎቻቸውንና የንግድ ቤቶቻቸውን ለደህነት መ/ቤቱ ለማሰቃያነት እንደሚፈቅዱ ተገለጸ፣በፖለቲካ ጉዳይ የታሰሩ እስረኞች የውሻ መርዝ ጭምር ሲታመሙ ተወግተው እንደሚገደሉ የስርዓቱ የቀድሞ የደህነት ሹም ገለጹ፣ብጹዕ አቡነ መርቆርዮስ በትንሳዔ በዓል ከዋልድባ የታሰሩትን መነኮሳትን ጨምሮ በረሀብ አደጋ ውስጥ ያሉ ወገኖቻችን እንዲታሰቡ ጥሪ አቀረቡ፣አሜሪካ እግረኛ ጦሯን ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሶማሊያ ለመላክ ወሰነች፣በኢትዪ-ኤርትራ ድንበር ላይ ያለው ወታደራዊ ውጥረት እንዳሰጋው የአውሮፓ ህብረት ስጋቱን ገለጸ፣ኢትዮ ጵያዊው ነጋዴ ደ/አፍሪካ ውስጥ ከእነ ንብረቱ በወረበላዎች መቃጠሉ ታላቅ ድንጋጤ ፈጠረ ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ሚያዚያ 8 ቀን 2009 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን ዕንኳን ለትንሳዔ በዓል  አደረሳችሁ ... Continue Reading →

Hiber Radio: በላስቬጋስ ሁለት ኩላሊቶቿን አጥታ የነበረችው እህት አንድ ኩላሊት ተገጥሞላት አገግማ ለኢትዮጵያና ኤርትራ ሕዝብ ምስጋና አቀረበች

በቬጋስ ከዓመታት በፊት ሁለት ኩላሊቷን አጥታ በዲያለሲስ በነበረችበት ወቅት የወገኖቿን ድጋፍ ያገኘችው ወ/ሮ ድንቋ ... Continue Reading →

Hiber Radio:በኢትዩ -ኤርትራ ድንበር ላይ ወታደራዊ ውጥረት እንዳለ ተገለጸ ኢትዮጵያ ተጨማሪ ጦር ወደ ድንበር ማስጠጋቷ ተዘገበ ፣ሀብታሙ አያሌው አሜሪካ ከመምጣቱ በፊትም በእስር ቤት በእሱና በሌሎች ላይ የደረሰውን ግፍ ለፍርድ ቤት ቀርቦ ምስክርነት መስጠቱንና የሚሰማ ዳኛ መጥፋቱን ገለጸ፣ የኢትዮጵያው አገዛዝ የትራምፕ አስተዳደር እንደማይደግፈው ስላወቀ ዲያስፖራውን ለመደለል እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ተገለጸ፣የአዲስ አበባ እና የአስመራ ገዢዎች ከደ/ሱዳን ባለስልጣናት ጋር ሲመክሩ ሰነብቱ፣በግብጽ ክርስቲያኖች ላይ በሆሳዕና በዓል ላይ በተፈጸመ የአሸባሪዎች ጥቃት 44 ንጹሃን ሲሞቶ ከመቶ በላይ ቆሰሉ-የአገሪቱ ፕሬዝዳንት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ፣በአማራ ክልል ውጥረቱ እንደቀጠለ ነውና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ሚያዚያ 1 ቀን 2009 ፕሮግራም <… የሕወሓት አገዛዝ በውጭ የሚገኘውን ኢትዮጵያዊ ለመከፋፈል በየዕምነት ... Continue Reading →

Hiber Radio: ሳውዲ አረቢያ በሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን ዳግም ጠራርጋ ለማባረር ያወጣችው ሰሞነኛ አዋጅ እና አንድምታው ሲቃኝ(ልዩ ሪፓርታዥ) በታምሩ ገዳ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ... Continue Reading →

Hiber Radio: በደባርቅ ሕዝቡ የተጠራውን ታላቁ ሩጫን ጎንደር አይሮጥም ብሎ በተቃውሞ ባለመገኘቱ ሳይካሄድ ቀረ፣እነ አቶ ማሙሸት አማረ በማዕከላዊ ስቃይ እየተፈጸመባቸው ነው ተባለ፣የኢህአዲግ መንግስት ለታንዛኒያ የኤለክትሪክ ኃይል ለመሽጥ መዘጋጀቱን የአገሪቱ ፕ/ት አረጋገጡ ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም የስርዓቱን ደካማነት የሚያሳይ መሆኑ ተገለጸ፣የኢትዮጵያ የቱንም ያህል ብርቱ ፈተናዎች ቢበዙባትም ትንሳዔዋ የማይቀር መሆኑን አንድ የውጭ የመረጃ ተቋም ተነበየ ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  መጋቢት 24 ቀን 2009 ፕሮግራም <… የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም የስርዓቱን ደካማነት ነው የሚያሳየው።የሕዝቡን ... Continue Reading →

Hiber Radio: በሕወሃት ደህነቶች የታፈኑት የሕጋዊው መኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረና ወንድማቸው በማዕከላዊ መሆናቸው ታወቀ

የሕጋዊው መኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ ባለፈው ረቡዕ መጋቢት 20 ቀን 2009 ዓ.ም. ከወንድማቸው ከአቶ ግዛቸው ... Continue Reading →