Hiber Radio: በሳውዲ አረቢያ ያሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የጊዜ ገደቡ ከማለቁ በፊት አገራቸው ለመግባት በቆንስላዎቹ የአድልዎና የጎቦ አሰራር እየተጉላሉ መሆኑን ገለጹ፣በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ ወደ አስከፊ ደረጃ እንዳይሸጋገር ተሰግቷል፣የኢትዮጵያን መሬት በድብቅ ስምምነት ለሱዳን አሳልፎ መሰጠቱን የድንበር ጉዳይ ኮሚቴ ተቃወመ፣አንድ የሱዳን ሀገረ ገዢ ኢትዬጵያ ሰሞኑን ኩርማን መሬት ቆርሳ ሰታናለች ማለታቸው ተቃውሞ አስነሳ፣ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ተሸለመ፣ኤርትራ እና ግብጽ በኢትዮጵያ እና በሱዳን ላይ ያላቸው አቋማቸውን በተናጥል ገለጹና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ግንቦት 20 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የኢትዮጵያን ድንበር በምስጢራዊ ስምምነት ለሱዳን እየሰጡ ነው። ... Continue Reading →

Hiber Radio: ከስድስት ሚሊዮን በላይ ዜጎቹ በኢትዮጵያ በርሀብ እየማቀቁ የኢህአዴግ መንግስት ብዛት ያለው የበቆሎ ምርት ለኬኒያ ለመሸጥ ተስማማ፣ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ለማግኘት ሲሉ ሌሎች ባለሙያዎች የሰሩትን ጥናት የራሳቸው አድርገው ማቅረባቸው ተጋለጠ፣በጎንደር የተጠራው ታላቁ ሩጫን ሕዝቡ በተቃውሞ ሳይሳተፍ መቅረቱ ተገለጸ፣የናይጂሪያ መንግስት የኢትዬጵያ አየር መንገድን ከህገወጥ የገንዘብ ገፈፋ ተግባሩ እንዲታቀብ አስጠነቀቀ፣ማሰልጠኛ እንሰራለን በሚል ገበሬዎችን አፈናቅለው ከኦሮሚያ የወሰዱትን መሬት ሸንሽነው ቤት ሊሰሩበት መሆኑ የተጋለጠባቸው የደህነት ባለስልጣናት ቁጣቸውን ገለጹና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ግንቦት 13 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የምንቃወመው በአገር ቤት በፈሙት ... Continue Reading →

Hiber Radio Daily Ethiopian News May15,2017

  የህብር ሬዲዮ ዜናዎች   Continue Reading →

Hiber Radio: እውቁ አርቲስት ቴዲ አፍሮ ለኢትዮጵያ ህዝብ የብሄራዊ አንድነት ጥሪ አቀረበ፣ፖለቲካ ሀጢያት ሊሆን እንደማይገባ ገለጸ፣በፈጠራ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ክስ ዕድሜ ልክ የተፈረደባቸው ወ/ሮ እማዋይሽ አለሙ ማንንም መጉዳት የማይፈልጉ መልካም ዕናት መሆናቸው ተገለጸ፣በመቀሌ ተደብድበው ይቅርታ እንዲጠይቁ ታግተው የነበሩ የባህር ዳር ከነማ ተጫዋቾችና ደጋፊዎች ተለቀው ጉዞ ጀምረዋል፣ እንደ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በውሃ ላይ እራመዳለሁ ያሉ ፓስተር ህይወታቸውን አጡ፣በደ/ሱዳን ውስጥ በጦር መሣሪያ ግዢ ላይ የነበሩ የኢህአዲግ ተቃዋሚዎች ሰሞኑን መታሰር ባለስል ጣነቱን አወዛገበ፣በአማራ ክልል ወላጆች እየተቃወሙ ከ10 ዓመት በላይ በሆናቸው ህጻናት ሴቶች ላይ ዘራቸውን እንዳይተኩ ለማድረግ የወሊድ መቆጣጠሪያ በሰውነታቸው መቀበሩ ተጋለጠ ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ግንቦት 7 ቀን 2009 ፕሮግራም <…መቀሌ ኳስ ሊጫወቱ የሄዱትን የባህር ዳር ከነማ ተጫዋቾች ሕዝቡ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የቀድሞ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ሚ/ር ኢንጂነር አራጋው ጥሩነህ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ

ከአጼ ሀይለስላሴ ዘመነ መንግስት ጀምሮ ከመብራት ሀይል መሐንዲስነት ጀምሮ በአገር ውስጥና በውጭ በተለያዩ ሀላፊነቶች ... Continue Reading →

Hiber Radio: በአዲስ አበባው ቆሼ የተጎዱ ዜጎች መካከል በርካታዎች በአገዛዙ ታጣቂዎች እየታስሩ ናቸው፣ዶ/ር ቴዎድሮስን ለዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተርነት መምረጥ በአገሪቱ ለሚፈጸመው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ድጋፍ መስጠት መሆኑ ተገለጸ፣አዲሱ የቴዲ አፍሮ “ኢትዩጵያ”አልበም በአጭር ጊዜ ውስጥ አለማቀፋዊ ሽፋን አገኘ፣የሕወሓት የደህነት አባላት ከሱዳን የደህነት አባላት ጋር በካርቱም ምስጢራዊ ስብሰባ ማድረጋቸው ተገለጸ፣በአገር ቤት የሚገኙ ተቃዋሚዎች የሕወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሪፖርትን እንደማይቀበሉ ገለጹ ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ሚያዚያ 29 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ለሕዝብ ጤና ግዴለሽ መሆኑን ስለሚያውቁ ... Continue Reading →

Hiber Radio: በባህር ዳርና በጎንደር ከሚደርሱት የቦንብ ፍንዳታዎች ጀርባ የሕወሓት እጅ ሊኖርበት እንደሚችል ተገለጸ፣የአካባቢው ፖሊሶች አደጋው የደረሰበትን ቦታ እንዳይመረምሩ ተደርጓል፣በኢትዮጵያ የተከሰተው የድርቅ ተጎጂዎች ቁጥር በሁለት ሚልዮን ጨመረ፣በእነ ዶ/ር ፍስሐ እሸቱ ለቴዲ አፍሮ ሽልማት ገንዘብ ማሰባሰብ ላይ ከአርቲስቱ የቅርብ ሰዎች ጨምሮ ቅሬታ ቀረበ፣የ37 ዓመቷ ኡጋንዳዊት ወ/ሮ ከእድሜያቸው በላይ ልጆች አፈሩ ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ሚያዚያ 22 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የባህርዳሩ የዳሽን ቢራ ባላገሩ ኮንሰርት ላይ ብዙ ሕዝቡ አልተገኘም።ኮንሰርቱ ... Continue Reading →