Hiber Radio: ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩና በእስር ላይ ያሉ ወገኖችን በነገው ዕለት ለማሰብ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ተጠራ

በአገር ቤት በሕዝቡ ላይ የሚደርሱ በደሎችን ያለ ፍርሃት በማህበራዊ ሚዲያው በተለይም የህሊና እሰረኞችን ጉዳይ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የዘሐበሻ አዘጋጆች ለሀብታሙ አያሌው ሕክምና ያሰባሰቡትን ከ28 ሺህ ዶላር በላይ አስረከቡ፣ አስተዋጽዎ ያደረጉትን በሙሉ አመስግነዋል

ለቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሀላፈ አቶ ሀብታሙ አያሌውን ወደ ሰሜን አሜሪካ መጥቶ እንዲታከም በስሙ ... Continue Reading →

Hiber Radio: “የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስከበር” እያሉ በነፃ አሳልፎ መስጠት አለ እንዴ? በስዩም ተሾመ

“የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስከበር” እያሉ በነፃ አሳልፎ መስጠት አለ እንዴ? በስዩም ተሾመ የሚኒስትሮች ምክር ... Continue Reading →

Hiber Radio: የዋልድባ ገዳም መነኮሳት በ‹‹ሽብር ወንጀል›› ተከሰሱ

ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ ላሳን የነበረው የነገረ ኢትዮጵያ ዋና አዘጋጅ ሆኖ በሙያው እውነተኛ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ዜግነት፣ ማንነት እና ብሔርኝነት በጦማሪ ናትናኤል ፈለቀ

የዜግነት ጉዳይ ከብሄር ማንነት ጋር አንዳንዴ እየተጣረሰ ሌላ ጊዜ እየተደበላለቀ መቅረብ የሰሞኑ የፖለቲካ አጀንዳ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የሳውዲ አረቢያ የምህረት አዋጅ ተጠናቋል ከዚያስ? ስለ ኢትዮጵያኑ ዕታ ፈንታ ነብዩ ሲራክ ይተነትናል ያድምጡት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ... Continue Reading →

Hiber Radio: የሕወሃት -ኢህአዲግ አገዛዝ የመከላከያ ጦሩን ኤርትራን እና ጅቡቲን ወደ አወዛገበው ኮረብታ አጓጓዘ፣ፈረንሳይ ተዋጊ አውሮፕላኖቿን ለቅኝት አሰማርታለች፣ኢትዩጵያዊያን ሙስሊሞች የታላቁ የኢድ አልፈጥር በዓልን በጸሎት እና በምስጋና አከበሩ፣በልማት ስም እንዲፈርስ ከተደረገው እውቁ የነጻነት ታጋይ የፕ/ር አስራት ወ/የስ መቃብር የወጣ አጽማቸው በክብር በስላሴ አረፈ፣በሳውዲ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን የምህረት አዋጁ እንዲራዘም ወገኖቻቸው ድምጻቸውን እንዲያሰሙ ተጠየቀ፣የእንግሊዟ ጠ/ሚ/ር በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ መለቀቅ ጉዳይ ጣልቃ እንዲገቡ ዳግም ተጠየቁ፣የኢትቪው ጋዜጠኛ ሙስናን በመዋጋ ቱ ባለስልጣኑ ሽጉጥ እንደመዘዙበት ገለጸ፣አትሌት ገለቴ ቡርቃ ከለንደን ሻምፖዮና ቡድን አላግባብ መገለል ፣በአዲስ አበባ የጠፋው ኮንደሚኒየም በኢዲት ጉዳዩ እንዲጣራ ታዘዘ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ሰኔ 18 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በአሰሪዎቼ ከሚደርስብኝ ስቃይ አንጻር ኤምባሲ ደውዬ ምን ላድርግ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ሕወሓት ያዘጋጃቸው የአማራ ሕዝብን የማይወክሉ ሽማግሌዎች ወደ አክሱም ሊሄዱ መሆኑ ተገለጸ፣ሽማግሌ ከተባሉት ውስጥ የደህንነት አባላት ይገኙበታል፣ከለንደኑ የእሳት ቃጠሎ ከ19ኛ ፎቅ ላይ ነፍሷ የተረፈው የ6ዓመቷ ጨቅላ ሰቆቃዋን በስዕል ማቅረቧ ብዙዎችን አሰደነቀች፣ኢትዮጵያውያን አገዛዙ ከሚሰጣቸው ዕለታዊ አጀንዳ ወጥተው ተባብረው ጸረ ወያኔ ትግሉ ላይ እንዲያተኩሩ ጥሪ ቀረ፣የኤርትራ ሰራዊት ከጅቡቲ ጋር ያወዛገበው የራስ ዱሜራን መሬትን ተቆጣጠረ፣የግፍ እስረኛዋ እማዋይሽ አለሙ በማህበራዊ ሚዲያው በዘመቻ ታሰቡ፣በኢትዩጵያ ውስጥ እድሜ ጠገብ እና ታሪካዊ መስጊድ ተገኘ፣በኦሮሚያ የቁቤ ቋንቋን ተከትሎ ስርዓቱ በራሱ እያደረገ ያለው ለውጥ አዲስ ሕዝባዊ ቁጣ ሊቀሰቅስ ይችላል ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ሰኔ 11 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የተናጠል ተቃውሞ ተሞክሮ አልተሳካም። ጠንካራው የኦሮሚያ ሕዝባዊ ... Continue Reading →

Hiber Radio: <...ስብሃት ነጋ ከአንድነት ሊቀመንበር ከኢ/ር ግዛቸው ጋር በምስጢር መነጋገራቸውን እኔ በተገኘሁበት ስብሰባ ላይ ተናግሯል...እኔን ከደህነት ጋር ይሰራል የሚሉት ግን...> አቶ ሀብታሙ አያሌው ከህብር ጋር ካደረገው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ ያድምጡት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ... Continue Reading →

Hiber Radio: ፍትሕ ለኢትዮጵያ ፍትሕ ለማዋይሽ በሚል በመጪው ቅዳሜ ዘመቻ ይጀመራል

ፍትሕ ለኢትዮጵያ ፍትሕ ለማዋይሽ በሚል በማህበራዊ ሚዲያ ከነገ በስቲያ ቅዳሜ በአገር ቤትና በውጭ በቃሊቲ እስር ... Continue Reading →