Hiber Radio: ስብሃት ነጋን ጨምሮ የሕወሓት ባለስልጣናት ሙስና ያጋለጡ ዜጎችን ያስገድሉ እንደነበር የደህነት ሹሙ ገለጹ፣በአገር ውስጥ ተቃውሞ የደረሰበት የሕወሓት/ኢህአዲግ አገዛዝ ከጓረቤት አገሮች ጋር ወታደራዊ ስምምነት ተፈራረመ ፣የሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ 81ኛ ዓመት መታሰቢያ እንዳይዘከር በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ አገደ፣ከኦነጉ መሪ ከአቶ ዳውድ ኢብሳ ጋር “ግንኙንት አለህ”ተብሎ እስራት እና ድብደባ የደረሰበት ወጣት አስክሬን ከአ/አ ተወስዶ ወለጋ ውስጥ ተቀበረ፣የሰማያዊ ፓርቲ በሙስና የበሰበሰ አገዛዝ ሙስናን ሊታገል አይችልም አለ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 23 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በሕወሃት ሙስና ወንጀል አይደለም። በጋራ ዘርፈው የኢኮኖሚ የበላይነት ... Continue Reading →

Hiber Radio: ነገሪ ሌንጮ፣ አቦይ ስብሃት በሙስና መታሰራቸውን ይንገሩን-በክንፉ አሰፋ

የነጋዴዎች አድማ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። ገዥው ፓርቲ ከየአቅጣጫው በመወጠሩ – የችግሩን ትኩረት አቅጣጫ ማስቀየር ... Continue Reading →

Hiber Radio: በሽብር የተከሰሰው ወጣት በቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ህክምና ተከልክሎ እንደሞተ ተገለፀ፣‹‹አውቀው ነው የገደሉት፡፡ እኛንም ይገድሉናል!›› 1ኛ ተከሳሽ መልካሙ ክንፈ

(በጌታቸው ሺፈራው) በእነ መልካሙ ክንፈ የክስ መዝገብ በሽብር ተከሶ ቂሊንጦ እስር ቤት ታስሮ የነበረው ወጣት አየለ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ተቃዋሚዎች በአስቸኳይ አማራጭ መንግስት ተባብረው እንዲመሰርቱ አቶ ሌንጮ ለታ ጥሪ አቀረቡ፣ፋሺስት ጣሊያን በኢትዮጵያ ላይ ላደረሰው የመርዝ ጋዝ ጭፍጨፋ የእንግሊዞች ድጋፍ እንደነበረው ተጋለጠ፣በአማራ ስም ትግራይ በሽማግሌ ስም ከሔዱት ብዙዎቹ ሕዝቡን ሲያስገድሉና ሲገሉ የነበሩ መሆናቸው ተገለጸ፣አንድ ምእራባዊያን አገር ጎብኚ ኢትዮጵያ ውስጥ ከባለቤታቸው ፊት በዝሆን ተጨፍልቀው ሞቱ፣በሳውዲ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ ዛሬም አሳሳቢ ነው የምህረት አዋጁ ዳግም እንዲራዘም ተጠየቀ፣ከቁርጥ ግብር ጋር የተነሣው ተቃውሞ ብሔራዊ አቅጣጫ ሊይዝ እንደሚችል ባለስልጣናቱ ስጋታቸውን ገለጹ አገዛዙ ሽንፈት ደርሶበታል ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 16 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ተቃዋሚዎች ራሳችንን ማታለል የለብንም። በአስቸኳይ ከኢህአዴግ ... Continue Reading →

Hiber Radio: <<በምርመራ ወቅት የግድያ ዛቻ ተደርጎብኛል>> የቀድሞው የአየር ኃይል አብራሪ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጠኝ

ስም፡- ማስረሻ ሰጠኝ ዕድሜ፡- 34 አድራሻ፡- ድሬዳዋ ከተማ አሁን በእስር የምገኝበት ቦታ፡- ቂሊንጦ እስር ቤት ለእስር ... Continue Reading →

Hiber Radio: ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እና አቶ ዳንኤል ሺበሺ ዛሬም አልተፈቱም፣እነአቶ ማሙሸት አማረ በማዕከላዊ ስቃይ እየተፈጸመባቸው መሆኑ ተገለጸ

አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተከትሎ በቁጥጥር ስር ከዋሉት ከአራት ወራት በላይ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ዘግይቶ ክስ የቀረበባቸው ... Continue Reading →

Hiber Radio: ኢህአዴግ “ሕዝብን ለአመፅ በማነሳሳት” በሚለው ይከሰስልን! ጦማሪ ስዩም ተሾመ

ትላንት ማታ ሰፈር ካለች አንዲት ግሮሰሪ ቁጭ ብዬ ሞባይሌን እየጎረጎርኩ ሳለ ባለቤቷ መጥታ “ስዬ ዛሬ በግዜ ግባ” ... Continue Reading →

Hiber Radio: ሕዝቡ የወያኔን ጭቆና የሚታገልበትን ጠመንጃ እንዳያስረክብ ጎንደር ሕብረት ጠየቀ፣የሲዳማ እና የወላይታ ህዝቦች በህዋት /ኢህአዲግ መንግስት የእልቂት ድግስ እንዳይሳተፉ ጥሪ ቀረበላቸው፣ጣናን እንታደግ የሚለውን እንቅስቃሴ ለማኮላሸት ሕወሓት በብአዴን በኩል ተናገረ፣ድምጻዊ ጎሳዬ ተስፋዬ ሁሌም ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን መሆኑን ገለጸ፣ተወዳጅ ና ወጣት አርቲስቶችን በሽብር ወንጀል መከሰሳቸው፣የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ባለቤት የእንግሊዙዋ ጠቅላይ ሚኒስትርን ለማግኘት ጥረት እያደረጉ መሆናቸውን ገለጹ፣በአ/አ የደቡብ ኮሪያው ዲፕሎማት በወሲብ ቅሌት ተጠርጥረው ወደ አገራቸው ተባረሩ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 9 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የአማራ አገር ሁሉም ኢትዮጵያ ነው የኦሮሞ አገር ሁሉም ኢትዮጵያ ነው ... Continue Reading →

Hiber Radio: የፀረ-ሽብር ሕጉ ዓላማ ሕዝቡን መሪ-አልባ ማድረግ ነው! በስዩም ተሾመ

ባለፈው ጓደኛዬ ከአንድ ታዋቂ ምሁር ጋር አስተዋወቀኝና በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያየን። እኚህ ምሁር ቀድሞ የአዲስ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፌዴሬሽን 34ተኛው ኣመታዊ በዓልና በአዲስ አበበ ጉዳይ ልዩ ውይይት(ዘሐበሻ -ሕብር)

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ... Continue Reading →