Hiber Radio: በአቶ በቀለ ገርባ ላይ የቀረበው የሀሰት ክስ በሽብርተኝነት አያስከስስም በወንጀል ሕጉ ይታይ ተባለ ፣ፍርድ ቤቱ በእነ ጉርሜሳ አያና መዝገብ ላይ ብይን ሰጠ

5 ተከሳሾችን በነፃ አሰናብቷል አቶ በቀለ ገርባ በወንጀለኛ መቅጫ ህጉ ተከላከል ተብሏል (በጌታቸው ሺፈራው) የፌደራል ... Continue Reading →

Hiber Radio: <<..ማዕከላዊ ውስጥ የእግር ጥፍሮቼ ተነቅለዋል በሴትነቴ ጥቃት ተፈጽሞብኛል...>> የግፍ እስረኛዋ ወጣት ንግስት ይርጋ

በጎንደር ከዓመት በፊት በኮ/ል ደመቀ ዘውዱ የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ አባል በሕወሃት ደህንቶችና በትግራይ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የአዲስ አበባ ከተማ የባለቤትነት ጉዳይ አለማቀፋዊ መነጋገሪያ ሆነ፣በእንግሊዝ/ለንዶን ከተማ ውስጥ ክስ የቀረበባቸው የግንቦት7ቱ ከፍተኛ አመራር ዶ/ር ታደስ ምላሽ ሰጡ፣ድምጻዊ አብነት አጎናፍር በሲያትል ይቅርታ ጠየቀ፣በግብር ጫና ሳቢያ አንድ ግለሰብ በአዲስ አበባ ሕይወቱ ማለፉ ተገለጸ፣ከሁለት ዓመት በፊት የበዓል ዋዜማ ኮንሰርቱ የታገደበት ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ዘንድሮም ፈቃድ እየጠበቀ ነው፣ በርካታ ኢትዮጵያዊያኖች እህቶች ሰሞኑን ኩዌት ውስጥ ታሰሩ ና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 2 ቀን 2009 ፕሮግራም በሲያትል ሬንተን ስታዲየም በ3ተኛው የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፌዴሬሽን ... Continue Reading →

Hiber Radio: ጃዋር መሐመድ በአዲስ አበባ የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስጠበቅ የተባለው አዋጅ ሕወሃት የማስተር ፕላን ማስፋፊያ ያለውን ተግባራዊ ለማድረግ የወጣ መሆኑን ገለጸ፣ኢትዮጵያ እና ህዝቧ በሕወሓት/ኢህአዲግ የጭቆና በትር ሲቀጠቀጡ ምዕራባዊያኖች ችላ ማለታቸው አሳፋሪ ነው ተባለ፣የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፌዴሬሽን ኢትዮጵያውያን በሼህ አላሙዲን ላይ ድል በመቀዳጀታቸው አመሰገነ፣ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን ስደተኞ ፈርንሳይ ውስጥ የተካረረ የቡድን ግጭት አደረጉ፣ከቤንሻንጉል ከአራት ዓመት በፊት የተፈናቀሉ የአማራ ገበሬዎችን ጨምሮ በባህር ዳርና በጎንደር አመጽ አስነሱ በሚል በሀሰተኛ የሽብር ክስ ተከሰሱ፣ኢትዮጵያዊው ባለሀብት የህዋት ባለስልጣናት ሕዝቤን እንዳልረዳ እንቅፋት ሆኑብኝ ይላሉ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ሰኔ 25 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ሕወሃት አስቀድሞ በማስተር ፕላኑ ማስፋፊያ ስም ኦሮሞን መሬት ለመዝረፍ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩና በእስር ላይ ያሉ ወገኖችን በነገው ዕለት ለማሰብ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ተጠራ

በአገር ቤት በሕዝቡ ላይ የሚደርሱ በደሎችን ያለ ፍርሃት በማህበራዊ ሚዲያው በተለይም የህሊና እሰረኞችን ጉዳይ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የዘሐበሻ አዘጋጆች ለሀብታሙ አያሌው ሕክምና ያሰባሰቡትን ከ28 ሺህ ዶላር በላይ አስረከቡ፣ አስተዋጽዎ ያደረጉትን በሙሉ አመስግነዋል

ለቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሀላፈ አቶ ሀብታሙ አያሌውን ወደ ሰሜን አሜሪካ መጥቶ እንዲታከም በስሙ ... Continue Reading →

Hiber Radio: “የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስከበር” እያሉ በነፃ አሳልፎ መስጠት አለ እንዴ? በስዩም ተሾመ

“የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስከበር” እያሉ በነፃ አሳልፎ መስጠት አለ እንዴ? በስዩም ተሾመ የሚኒስትሮች ምክር ... Continue Reading →

Hiber Radio: የዋልድባ ገዳም መነኮሳት በ‹‹ሽብር ወንጀል›› ተከሰሱ

ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ ላሳን የነበረው የነገረ ኢትዮጵያ ዋና አዘጋጅ ሆኖ በሙያው እውነተኛ ... Continue Reading →

Hiber Radio: ዜግነት፣ ማንነት እና ብሔርኝነት በጦማሪ ናትናኤል ፈለቀ

የዜግነት ጉዳይ ከብሄር ማንነት ጋር አንዳንዴ እየተጣረሰ ሌላ ጊዜ እየተደበላለቀ መቅረብ የሰሞኑ የፖለቲካ አጀንዳ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የሳውዲ አረቢያ የምህረት አዋጅ ተጠናቋል ከዚያስ? ስለ ኢትዮጵያኑ ዕታ ፈንታ ነብዩ ሲራክ ይተነትናል ያድምጡት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ... Continue Reading →