የሕወሓት እና የአዴፓ የቃላት ጦርነት ፣መዘዙ…

የሕወሓት እና የአዴፓ የቃላት ጦርነት ፣መዘዙ… የኢሕአዲግ መስራች ድርጅቶች የሆኑት ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ(ሕወሓት) እና የአማራ ዲሞክራሲ ፓርቲ (አዴፓ) ከከባድ መሳሪያ ፍልሚያ ያልተናነሰ ፣ ሙት እና ቁስለኛ ያል ያልተለቀመበት ፣ያልተቆጠረበት …

Read More

Hiber Radio

የሕብር ራድዮ የዕለቱ ዜናዎች በሀብታሙ አሰፋና ታምሩ ገዳ ተዘጋጅተው ቀርበዋል-ይመልከቱና ለወዳጆችዎ ያካፍሉት
ዜናዎቻችን
• ጠሚር አብይ አህመድ ኃይልን እንደ አማራጭነት እንዳይጠቀሙ ተነገራቸው
• የሲዳማ የክልላዊነት ጥያቄ በጥንቃቄ እንዲታይ አለማቀፊዊ ምክር ተሰጠ
• አዲሱ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን የጸረ አሸባሪው ህግን እንደማይደግፉት ገለጹ
• በብ/ጄ/ል አሳምነው ጽጌ ላይ የሚቀርቡት ውንጀላዎች እያነጋገሩ ናቸው
• የኢትዬጵያዊያን አመታዊ የስፓርት እና የባህል ፊስቲቫል በስኬት ተጠናቀቀ
• ቤተ እስራኤላዊያኖች ለተቃውሞ ዳግም ወደ ጎዳናዎች ሊወጡ ነው

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Read More

Hiber radio

የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 16 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የጌዲዮ ተፈናቃዮች ዳግም መመለስ እና አሁንም የተጋረጠባቸው ችግር በተማለከተ ልዩ ቃለ መጠይቅ (ያድምጡት)(ያድምጡት) በሃገራችን በአማራ ከልል እና በአዲስ አበባ በተከሰትው አሳዛኘ ግድያ አዲስ አበባን እና የባህር ዳር ከተሞች …

Read More