Hiber Radio: የኦርቶዶክስ አማኞች በአንዳንድ ክልልሎች እንደ ሁለተኛ ዜጋ መታየት ያብቃ መባሉ፣ በኦሮሚያ ኦርቶዶክስ የሆነ ኦሮሞ ሥልጣን አይዝም፣ የተመድ በኢትዮጵያ ውስጥ በተገደሉ ሰራተኞቹ ጉዳይ መንግስትን አስጠነቀቀ፣ በአዲስ አበባ የነዋሪዎች ቤት ብሄርን መሰረት አድርጎ መፍረሱ ተዘገበ፣ የማዕከላዊ ይዞታ መለወጥ ቅሬታ አሰነሳ ሆነ ተብሎ የነበረውን ግፍ አያሳይም ተብሏል፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጋና የአካል ጉዳተኞችን የኦሎምፒክ ኮሚቴን ስፖንሰር አደረገ ሌሎችም ዜናዎች
የሕብር ሬዲዮ ጳጉሜ 3 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ እየተነሳ ያለው ተቃወሞ እውን ቋንቋና አስተዳደራዊ ጉዳይን የተመለከተ ነው ? ከቂሲስ ኤፍሬም እሸቴ ጋር ያደረገነውን ቆይታ ያድምጡት …
Read More