Hiber Radio:ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ አገሪቱ ያለባትን ዋና ችግር በፓርላማ ገለጹ፣ሰው ከእስር ሲፈታ አይናቸው የሚቀላ እንደሉ ጠቆሙ፣አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ስለ ሚጸጽታቸው ጉዳይ ተናገሩ፣የሕወሃት የጦር መኮንኖች ዶ/ር አብይን የሚያጥላላ ቅስቀሳ ማድረጋቸው ተገለጸ፣ጣሊያን ኤምባሲ 27 ኣመት የተጠለሉት ባለስልጣናት መውጣታቸው ተገለጸ፣አዲሱ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ከሁሉም ሕዝቦች ጋር በአጋርነት እንደሚሰለፍ አስታወቀ፣ የኤፈርት ጉዳይ፣በእየሩሳሌም በአባቶች ላይ የተወሰደው እርምጃ ያሰነሳው ዲፕሎማሲያዊ ቁርሾ ማስነሳት እና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ሰኔ 10 ቀን 2010 ፕሮግራም በአዋሳና በወልቂጤ የተፈጠረው ዘር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በሕወሓትና ደህዴን በጋራ የተቀነባበረ መሆኑ ተገለጸ ልዩ ቃለ መጠይቅ ከደቡብ ኢትዮጵአ አረንጓዴ ኮከቦች ህብረት ሊቀመንበር አቶ …
Read More