Hiber Radio: የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ ፖርቲ አመራሮች ለፍርድ ተቀጠሩ -በመከላከያ ምስክርነት የተጠሩት ባለስልጣናት መቅረብ የለባቸውም በማለት ፍርድ ቤቱ ውሳኔ አስተላልፏል -ችሎት በመድፈር ጥፋተኛ ተብለው የስድስት ወር እስራት ተፈረደባቸው
በጌታቸው ሽፈራው የእነ ጉርሜሳ አያኖ መዝገብ ለታህሳስ 27/2010 ከ1ኛ እስከ 4ኛ ያሉ ተከሳሾችን መከላከያ ምስክሮችን እና ማስረጃዎችን አቀራረብ እንዲሁም የቀሪ ተከሳሾችን መከላከያ ማስረጃዎች በተመለከተ ትእዛዝ ለመስጠት ተቀጥሮ ነበር። በመዝገቡ ከ1ኛ …
Read More