Hiber Radio: ሰራዊቱ በአጋዚና በዘረኛ መሪዎቹ ላይ እንዲዘምት የቀረበ ጥሪ፣የጎረቤት የሶማሊያ መንግስት የኢህአዴግን አገዛዝ ቀዩን መስመር አለፈ ብሎ ማስጠንቀቁ፣የሕወሓትና የአማራ ጄኔራሎች ስብሰባ፣የቄሮ አዲስ ጥሪና ማስጠንቀቂያ፣የሞያሌው ጭፍጨፋና መዘዝ፣የዱባይ ሆስፒታልና ኢትዮጵያዊቷ ሕመምተኛ ጉዳይ፣የሆሊውድ አርቲስቶች ከኢትዮጵያውያን ጋር ተያይዞ የቀረበባቸው ተቃውሞ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የህብር ሬዲዮ መጋቢት 2 ቀን 2010 ፕሮግራም የመከላከያ ሰራዊቱ ዘረኛ መሪዎቹንና ለጭፍጨፋ ያዘጋጁትን የአጋዚ ጦር የገዛ ወገኑን እየገደለ እስከመቼ ይታገሳል? ሰራዊቱ የታለ የተነሳው? በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሰራዊቱ ጥናትና ምርምር ሀላፊ …
Read More