Hiber radio : በኢትዮጵያ በሊቢያ አሸባሪው አይ.ሲ.ስ በወገኖቻቸው ላይ ያደረሰውን ግፍ የተቃወሙ ዜጎች ዛሬም በእስር እየማቀቁ ነው፣ አቶ አለነ ማህፀንቱ ከእስር ሊለቀቅ አልቻለም

በሊቢያ አሸባሪው አይ.ሲ.ስ በንጹሃን ኢትዮጵያውያን ላይ የተወሰደውን የግፍ እርምጃ በአገር ቤት ያለው የህወሃት ኢህአዴግ አገዛዝ የሞቱትን ኢትዮጵያውያን ማንነት አላውቅም ማለቱ ያስቆታው ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ በአገር ቤት በስርዓቱ የሚፈጸመውን ግፍና የስርዓቱ …

Read More