Hiber Radio:ብአዴን ዛሬም የአማራን ሕዝብ ለማጥቂያ እየሰራ መሆኑን የደህነቱ ሰው አጋለጡ፣አነጋጋሪው የእነ አቶ ሌንጮ አገር ቤት የመሔድ ውሳኔ ላይ ማብራሪያ ሰጡን፣አገራዊ ንቅናቄው አልተጠራም፣በውጭ ካለው ሲኖዶስ አባ በርናባስ ለዶ/ር አብይ አህመድ ጊዜ ይሰጣቸው አሉ፣እስረኞች ታፍነው የደረሱበት አልታወቀም፣የጦር መሳሪያ የማስፈታት ዘመቻ ሊጀመር ነው፣ የወሎ ፖሊሶች ከሕወሃት ደህነት መ/ቤት ማስጠንቀቂያ ደረሳቸው፣ትውልደ ኢትዮጵያኖች በጉዞ ላይ ያጧቸውን እስራኤል ውስጥ ዘከሩ እና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ግንቦት 5 ቀን 2010 ፕሮግራም ቤንሻንጉልን የሚመራው ሕወሃት ነው። የወርቁን ሀብት ሆነ ለም መሬቱን በሙሉ የተቆጣጠሩት እነሱ ናቸው ሌላው በርታው ጭምር የእነሱ ዘበኛ ነው። የብሄር ጥቃቱም ሆነ ማፈናቀሉ …
Read More