Hiber Radio: የኢትዮጵያ የጦር ጄቶች ሱዳን መግባት፣የማዕከላዊው መርማሪ የግርፋት ሰለባ ሆኑ፣የሱዳን ከግብጽና ከኤርትራ ጋር ወታደራዊ ፍጥጫ፣፣የፖለቲካ እስረኞች የሉም ያለው አገዛዝ ማብራሪያ፣ኢትዮጵያና የመፍረስ ስጋትና ለውጥ ከሕወሃት እንደማይመጣ መገለጹ፣በቬጋስ ባለቤቱን ተኩሶ የገደለው መሞቱ፣የአጼ ቴዎድሮስ በዓልና የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች እስር፣የትራምፕ ጸያፍ ንግግር ያስቆጣቸው ኢትዮጵያውያን እና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ጥር 6 ቀን 2010 ፕሮግራም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በቅርቡ በስዊዘርላንድ ጄኔቭ ተደርጎ በነበረው ውይይትና ባለው ተጨባች ሁኔታ ላይ መሰረት አድርገን ከፕ/ር እስቅኤል ገቢሳ ጋር ተወያይተናል (አድምጡት) የአማራ …
Read More