Hiber Radio: ሕገ መንግስቱ በፖለቲከኞች መተርጎሙ እንዲቆም ተጠየቀ፣የቻይና ፋይናንስ በኢትዮጵያ የፈጠረው ጫና፣የአብን መሪ ለፌደራልና ለክልሉ የቀረበ ጥሪ፣የኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ስምምነት፣የአቶ ለማ መገርሳ ስጋት፣የጅግጅጋው ግጭት፣ከአብዲ ኢሌ ጋር ያበሩ የሕወሓት መሪዎች እንዲጠየቁ ጥሪ ቀረበ ፣በሚኒሶታ የኢትዮጵያ ቀን ፌስቲቫል ደምቆ መከበሩ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 27 ቀን 2010 ፕሮግራም የኢትዮጵያ የፍትህ ስርዓትን ከታዋቂው የሕግ ባለሙአ አቶ አበበ ወርቄ ጋር ተወያይተናል(ክፍል አንድ ቃለ መጠይቁን ያድምጡ) በደማቅ ሁኔታ የተከበረው የሚኒሶታው የኢትዮጵያውያን ፌስቲቫል ቀን አከባበርን …
Read More